Genesis 12:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ግብጺ ኪኣቱ ምስ ቀረበ፡ ንሳራይ ሰበይቱ፡ እንሆ፡ ክትጥምታ ጽብቕቲ ሰበይቲ ምዃንኪ እፈልጥ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም ሆነ፤ አብ​ራም ወደ ግብፅ ለመ​ግ​ባት በቀ​ረበ ጊዜ ሚስ​ቱን ሦራን እን​ዲህ አላት፥ “አንቺ መልከ መል​ካም ሴት እንደ ሆንሽ እነሆ እኔ አው​ቃ​ለሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ግብፅም ለመግባት በቀረበ ጊዜ ሚስቱን ሦራን እንዲህ አላት። አንቺ መልከ መልካም ሴት እንደ ሆንሽ እነሆ እኔ አውቃለሁ
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ግብጽም ለመግባት በቀረበ ጊዜ ሚስቱን ሣራን እንዲህ አላት፦ አንቺ መልከ መልካም ሴት እንደ ሆንሽ እነሆ እኔ አውቃለሁ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግብጼ ገላና ሀንሽን፥ አብራመ ባረ ማቻቶ ሳሮ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ስሳ፤ ኔን ሎይ ማላ ሎኦ ማጫ አሳ ግድያዋ ታን ኤራይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gibis'e gelana hanishin, Abraame bare machchatto Saaro hawaadan yaageedda; «Sisa; neeni loytsa malaa lo"o mac'c'a asaa gidiyaawaa taani eray.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gibxe gelana hanishin Abraamey ba machchiyo Soora, «Siya! Ne daro mala lo7o maccas gididayssa ta erays.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊብጼ ጌላና ሃኒሺን ኣብራሜይ ባ ማቺዮ ሶራ፥ «ሲያ! ኔ ዳሮ ማላ ሎኦ ማጫስ ጊዲዳይሳ ታ ኤራይስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግብፀ ገላናዉ ማትያ ዎደ አብራመይ ባ ማቸ ሶራኮ፥ “ኔኒ ማላ ሎኦ ግደይሳ ታኒ ኤራይስ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gibxe gelanaw matiya wode Abramey ba mache Soorako, “Neeni mala lo77o gideysa taani erayis;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ግብፅ ለመግባት ጥቂት ሲቀረው አብራም ሚስቱን ሦራን እንዲህ አላት፤ “መቼም አንቺ ውብ ሴት መሆንሽን ዐውቃለሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አብራም ወደ ግብጽ ምድር ለመግባት በተቃረበ ጊዜ ሚስቱን ሣራይን እንዲህ አላት፤ “አንቺ በጣም ቈንጆ ሴት መሆንሽን ዐውቃለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ግብፂ ኽኣቱ ምስ ቀረበ፥ ንሰበይቱ ሶራ “እንሆ፥ መልክዐኛ ሰበይቲ ኸም ዝኾንኪ ኣነ እፈልጥ እየሞ፥
Amharic Tigrinya 2011 ኮነ ኻኣ፡ ናብ ግብጺ ኽኣቱ ምስ ቀረበ፡ ንሰበይቱ ሳራይ፡ እንሆ መልከዔኛ ሰበይቲ ምዃንኪ ፈሊጠ ኣሎኹ እሞ፡