Genesis 11:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወለዶታት ሴም እዚኣቶም እዮም፦ ሴም ወዲ ሚእቲ ዓመት፡ ኣቦ ኣርፋክሳድ ድማ ድሕሪ ማይ ኣይሂ ክልተ ዓመት ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሴም ትው​ልድ ይህ ነው። ሴም ከጥ​ፋት ውኃ በኋላ በሁ​ለ​ተ​ኛው ዓመት አር​ፋ​ክ​ስ​ድን በወ​ለደ ጊዜ የመቶ ዓመት ሰው ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሴም ትውልድ ይህ ነው። ሴም የመቶ ዓመት ሰው ነበረ፥ አርፋክስድንም ከጥፋት ውኃ በኋላ በሁለተኛው ዓመት ወለደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሴም ትውልድ ይህ ነው። ከጥፋት ውኃ በኋላ በሁለተኛው ዓመት ሴም መቶ ዓመት በሆነው ጊዜ፥ አርፋክስድ የተባለ ልጅ ወለደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሴማ የለታይ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳዋ። ባሻ ሃፐ ጉየ፥ ላኡ ላይ ግድና፥ ሴማ ላይይ 100 ግዴዳ ዎደ፥ ሴም አርፋክሳዳ የሌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Seema yeletay hawaappe kaaliide s'aafetteeddawaa. Bashshaa haatsaappe guyye, laa"u laytsaa gidina, Seema laytsay 100 gideedda wode, Seemi Arifaakisaada yeleedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Seeme zereththi hayssafe kaallidi xaafettidayssa; dhayssa haaththi simmiin nam7u layththafe guye Seemes layththay 100 gidiin Seemey Arfaakiside yelides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሴሜ ዜሬ ሃይሳፌ ካሊዲ ጻፌቲዳይሳ፤ ይሳ ሃ ሲሚን ናምኡ ላይፌ ጉዬ ሴሜስ ላይይ 100 ጊዲን ሴሜይ ኣርፋኪሲዴ ዬሊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሴማ የለተይ ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳ፤ ዮ ሃፈ ጉየ፥ ናምኡ ላይ ግድን፥ ሴማስ ላይ ፄታ ግድዳ ዎደ፥ ሴም አርፋክሳደ የልስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Seema yeletethay haysafe kaallidi xaafetidaysa; dhayo haathaafe guye, nam7u laythi gidin, Seemas laythi xeeta gidida wode, Seemi Arfakisaade yelis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሴም ትውልድ ይህ ነው፦ ሁለት ዓመት ከጥፋት ውሃ በኋላ ሴም በ100 ዓመቱ አርፋክስድን ወለደ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሴም ዘሮች የሚከተሉት ናቸው፦ ከጥፋት ውሃ በኋላ ሁለት ዓመት ቈይቶ ሴም 100 ዓመት በሆነው ጊዜ አርፋክስድ የተባለ ልጅ ወለደ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ትውልዲ ሴም ከምዙይ እዩ፦ ድሕሪ ኽልተ ዓመት ማይ ጥፍኣት፥ ሴም ወዲ ሚእቲ ዓመት ምስ ኮነ፥ ንኣርፋክስድ ወለደ።
Amharic Tigrinya 2011 ወለዶ ሴም እዚ እዩ። ሴም ወዲ ሚእቲ ዓመት ኮነ፡ ክልተ ዓመት ድሕሪ ማይ ኣይሂ ኽኣ ንኣርፋክሳድ ወለደ።