Genesis 10:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በዚ ድማ ደሴታት ኣህዛብ ናብ ሃገራተን ተኸፋፈላ። ነፍሲ ወከፎም ከከም መልሓሶም፡ ከከም ዓሌቶም፡ ከከም ኣህዛቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነዚህም የአሕዛብ ደሴቶች ሁሉ በየምድራቸው፥ በየቋንቋቸው፥ በየነገዳቸው፥ በየሕዝባቸው ተከፋፈሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነዚህም የአሕዛብ ደሴቶች ሁሉ በየምድራቸው በየቋንቋቸው በየነገዳቸው በየሕዝባቸው ተከፋፈሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነዚህም በባሕር ዳርቻ ሕዝቦች፥ ሁሉም በየምድራቸው፥ በየቋንቋቸው፥ በየነገዳቸው፥ በየሕዝባቸው ተከፋፍለው የሚኖሩ የያፌት ልጆች ዘር ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱፐ አባ ዶናን ደእያ አሳይ ኡባይ ባረ ጋድያን ጋድያን፥ ባረ ቃላን ቃላን፥ ባረ ያራን ያራንነ፥ ባረ ካዉተን ካዉተን ሻከቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttuppe abbaa doonaan de'iyaa Asay ubbay bare gadiyaan gadiyaan, bare k'aalan k'aalan, bare yaran yaraaninne, bare kawutetsan kawutetsan shaaketteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haytanttafe abba doonan diza asay wuri ba biittan biittan, ba qaalan qaalan, ba qommon qommoninne, ba kawoteththan kawoteththan shaakettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይታንታፌ ኣባ ዶናን ዲዛ ኣሳይ ዉሪ ባ ቢታን ቢታን፥ ባ ቃላን ቃላን፥ ባ ቆሞን ቆሞኒኔ ባ ካዎቴን ካዎቴን ሻኬቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ዩሾይ አባን ተቀትዳ ቢታን ደእያ ያፈታ ሼሻታስ ማይዛታ። ኤንቲ ባንታ ቢታን ቢታን፥ ባንታ ዶናን ዶናንነ ባንታ ካዎተን ካዎተን ሻከትድ ደእያ ደረታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati Yuushoy abban teqetida biittan de7iya Yaafeta sheeshatas mayzata. Enti banta biittan biittan, banta doonan doonaninne banta kawotethan kawotethan shaaketidi de7iya dereta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእነዚህም በየነገዳቸው፣ በየጐሣቸውና በየቋንቋቸው ተከፋፍለው በባሕር ዳርና በደሴቶች፣ በየምድራቸው የሚኖሩ ሕዝቦች ወጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ሁሉ በባሕር ዳርቻና በደሴቶች ላይ ለሚኖሩ የያፌት ዘሮች ቅድመ አያቶች ናቸው፤ በየአገራቸውና በየጐሣቸውም ተከፋፍለው የሚኖሩ ሕዝቦች ነበሩ፤ እያንዳንዱም ጐሣ የሚነጋገርበት የራሱ ቋንቋ ነበረው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብዚኣቶምውን እቶም ኣብ ደሴታት ዝነብሩ ህዝብታት በብቛንቋኣቶም፥ በብዓሌታቶም፥ በብህዝቦም ተኸፋፊሎም በብሃገሮም ሰፈሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብዚኣቶም ደሴታት ህዝብታት በብምድሮም፡ ነፍ ወከፍ ከም ቋንቋኡ፡ ከከም ዓሌታቶም፡ በብህዝቦም ተፈላለዩ። |