Genesis 10:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ወለዶ ደቂ ኖህ፡ ከከም ወለዶኦም፡ ኣብ ኣህዛቦም እዮም። በዚ ድማ ኣህዛብ ድሕሪ ማይ ኣይሂ ኣብ ምድሪ ተኸፋፈሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኖኅ የል​ጆቹ ነገ​ዶች እንደ ትው​ል​ዳ​ቸው በየ​ሕ​ዝ​ባ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው። ከእ​ነ​ዚ​ህም ከጥ​ፋት ውኃ በኋላ ሕዝ​ቦች በም​ድር ላይ ተዘሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኖኅ የልጆቹ ነገዶች እንደ ትውልዳቸው በየሕዝባቸው እነዚህ ናቸው። አሕዛብም ከጥፋት ውኃ በኋላ በምድር ላይ ከእነዚህ ተከፋፈሉ። a
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከጥፋት ውሃ በኋላ የምድር ሕዝቦች፥ እነዚህ በየነገዳቸው የተከፋፈሉ የኖኅ ዘሮች ነበሩ፤ ሁሉም የተገኙት ከእነዚህ ከኖኅ ልጆች ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ባረንቱ ያራን ያራንነ ባረንቱ ካዉተን ካዉተን ጻፈቴዳ ኖሄ አቱማ ናና ዛራቱዋ። ባሻ ሃፐ ስሚደ፥ ካዉተቱዋ ሀዋንቱፐ ሳኣ ኡባዉ የለት አኬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu barenttu yaran yaraaninne barenttu kawutetsan kawutetsan s'aafetteedda Nohe attuma naanaa zaratuwaa. Bashshaa haatsaappe simmiide, kawutetsatuwaa hawanttuppe sa'aa ubbaw yeletti aakkeeddinno.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Haytanti ba qommon qommoninne ba kawoteththan kawoteththan xaafettida Nohe attuma nayta zereththata; dhayssa haaththafe simmiin kawoteththati haytanttafe biitta ubbaa bolla laalettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይታንቲ ባ ቆሞን ቆሞኒኔ ባ ካዎቴን ካዎቴን ጻፌቲዳ ኖሄ ኣቱማ ናይታ ዜሬታ፤ ይሳ ሃፌ ሲሚን ካዎቴቲ ሃይታንታፌ ቢታ ኡባ ቦላ ላሌቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ኡባይ ባንታ ሼሻን ሼሻንነ ባንታ ካዎተን ካዎተን ፃፈትዳ ኖሄ ናይታ። ዮ ሃፈ ጉየ ካዎተት ሀይሳታፐ ሳአ ኡባ ላለትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati ubbay banta sheeshan sheeshaninne banta kawotethan kawotethan xaafetida Nohe nayta. Dhayo haathaafe guye kawotethati haysatape sa7a ubbaa laaletidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የኖኅ ወንዶች ልጆች ጐሣዎች እንደ ትውልዳቸው በየነገዳቸው እነዚህ ነበሩ። ከጥፋት ውሃ በኋላ ሕዝቦች በምድር ላይ የተሠራጩት ከእነዚሁ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ በየነገዳቸው የተከፋፈሉ ሕዝቦች የኖኅ ዘሮች ነበሩ፤ ከጥፋት ውሃ በኋላ የምድር ሕዝቦች ሁሉ የተገኙት ከእነዚህ ከኖኅ ልጆች ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዓሌታት ደቂ ኖህ በብትውልዶም፥ በብህዝቦም እዚኣቶም እዮም። ካብዚኣቶም ድማ ድሕሪ ማይ ጥፍኣት ኣህዛብ ኣብ ምድሪ ተኸፋፈሉ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም በብወለዶም: ኣብ ሄህዝቦም፡ ዓሌታት ደቂ ኖህ እዮም። ካብዚኣኣቶም ድማ ድሕሪ ማይ ኣይሂ ህዝብታት ኣብ ምድሪ ተዘርዉ።