Genesis 10:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሴም፡ ኣቦ ኵሎም ደቂ ሄበር፡ ሓው ያፌት፡ እቲ በዅሪ፡ ውሉድ ተወልደሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሴምም ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፤ እርሱም የያፌት ታላቅ ወንድምና የዔቦር ልጆች ሁሉ አባት የሆነው ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሴምም ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፤ እርሱም የያፌት ታላቅ ወንድምና የዔቦር ልጆች ሁሉ አባት የሆነ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሴምም ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፥ እርሱም የያፌት ታላቅ ወንድምና የዔቦር ልጆች ሁሉ ቅድመ አያት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሴማዉ ናናይ የለቴድኖ፤ እ ያፌታዉ ባይራ እሻነ ኤቦራ ናና ኡባዉ ማይዛ አዉዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Seemaw naanay yeletteeddino; I Yaafeetaw bayira ishaanne Eboora naanaa ubbaw mayza aawuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Seemes nayti yelettida; izi Yaafeetes bayra ishanne Eboore nayta ubbaas mayza. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሴሜስ ናይቲ ዬሌቲዳ፤ ኢዚ ያፌቴስ ባይራ ኢሻኔ ኤቦሬ ናይታ ኡባስ ማይዛ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሴማስ ናይት የለትዶሶና። እ ያፈታስ ባይራ እሻነ ኤቦራ ናይታ ኡባስ ማይዛ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Seemas nayti yeletidosona. I Yaafetas bayra ishanne Eboora nayta ubbaas mayza. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለያፌት ታላቅ ወንድም ለሴም ደግሞ ወንዶች ልጆች ተወለዱለት፤ እርሱም የዔቦር ልጆች ሁሉ ቅደመ አያት ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የያፌት ታላቅ ወንድም ሴም የዔቦር ዘሮች ቅድመ አያት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሴም ከዓ ቘልዑ ወለደ። ንሱ ኣቦ ዅሎም ደቂ ኤቦር፥ ዓብዪ ሓዉ ንያፌት እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሴም ድማ እቲ ኣቦ ኹሎም ደቂ ዔብር፡ ዓብዩ ሓው ንያፌት፡ ደቂ ተወልዱላ። |