Genesis 10:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዶብ ከነኣናውያን ካብ ሲዶን፡ ናብ ጌራር፡ ክሳዕ ጋዛ ነበረ። እናኸድካ ናብ ሶዶምን ጎሞራን ናብ ኣድማን ዘቦይምን ክሳዕ ላሻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የከነዓናውያንም ወሰን ከሲዶን እስከ ጌራራና ጋዛ ድረስ ነው፤ ወደ ሰዶምና ወደ ገሞራ፥ ወደ አዳማና ወደ ሴባዮም እስከ ላሳ ይደርሳል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የከነዓናውያንም ወሰን ከሲዶን አንሥቶ ወደ ጌራራ በኩል ሲል እስከ ጋዛ ድረስ ነው፤ ወደ ሰዶምና ወደ ገሞራ፥ ወደ አዳማና ወደ ሰቦይም በኩልም ሲል እስከ ላሣ ድረስ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ዓይነት የከነዓናውያን ድንበር ከሲዶና አንሥቶ፥ በገራር አጠገብ እስካለው እስከ ጋዛ ድረስ፥ ወደ ሰዶም እና ገሞራ፥ አዳማና በላሻዕ አጠገብ እስካለው እስከ ጸቦይም ድረስ ይደርሳል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካናነ ቢታ ዛዋይ ሲዶናፐ ዶሚደ፥ ጌራራናነ ጋዛና አደ፥ ሶዶማነ ጋሞራ፥ አዳማነ ጻቦይማ ቢደ፥ ላሻአን ዛዋቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kanaane biittaa zaway Sidoonappe doommiide, Geeraarananne Gaazaanna aad'd'iidde, Sodoomaanne Gamoora, Adaamanne S'aboyma biide, Lashaa'an zawatee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kanaane biitta zaway Sidoonappe doommidi Geraarenne Gaazara kanththidi, Sodoomenne Gamoora, Adaamanne Xaboyme kanththi biidi Lasha7ere gakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካናኔ ቢታ ዛዋይ ሲዶናፔ ዶሚዲ ጌራሬኔ ጋዛራ ካንዲ፥ ሶዶሜኔ ጋሞራ፥ ኣዳማኔ ጻቦይሜ ካን ቢዲ ላሻኤሬ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካናነ ቢታ ዛዋይ ስዶናፐ ዶምድ፥ ጋራራነ ጋዛራ ጋክድ፥ ሶዶመነ ጋሞራ፥ አዳማነ ፃቦይማ ብድ፥ ላሻአ ጋክ ኤቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kanaane biitta zaway Sidoonape doomidi, Garaaranne Gaazara gakidi, Soodomenne Gamoora, Adaamanne Xaboyma bidi, Lasha7a gaki eqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የከነዓን ወሰን ከሲዶና አንሥቶ በጌራራ በኩል እስከ ጋዛ ይደርሳል፤ ከዚያም በሰዶም በኩል ገሞራን፣ አዳማንና ሰቦይን ይዞ እስከ ላሣ ይዘልቃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ዐይነት የከነዓናውያን ድንበር ከሲዶና አንሥቶ በስተደቡብ በገራር አጠገብ እስካለው እስከ ጋዛ ድረስ፥ በስተ ምሥራቅ እስከ ሰዶም፥ ገሞራ፥ አዳማና በላሻዕ አጠገብ እስካለው እስከ ጸቦይም ድረስ ሆነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ወሰን ከነዓናውያን ድማ ኻብ ሲዶን በታ ንጌራራ እትወስድ ኣቢልካ ኽሳዕ ጋዛ፥ በታ ንሰዶምን ንገሞራን ንኣዳማን ንሰቦይን እትወስድ ኣቢልካ ኽሳዕ ላሳ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዶብ ከነኣናውያን ድማ ካብ ሲዶን በታ ኝጌራር እተእትወላ ኣቢልካ ኽሳዕ ጋዛ፡ በታ ንሶዶምን ንጎሞራን ንኣድማን ንሴቢኢም እተአትወላ ኣቢልካ ኽኣ ክሳዕ ላሽዕ ነበረ። |