Genesis 10:18 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣርቫዳውያንን ዘማራውያንን ሓማታውያንን፡ ድሕሪኡ ድማ ዓሌታት ከነኣናውያን ሰፍሑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አራ​ዲ​ዎ​ንን፥ ሰማ​ር​ዮ​ንን፥ አማ​ቲ​ንን ወለደ። ከዚ​ህም በኋላ የከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያን ነገድ ተበ​ተኑ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዐሩኬዎንንም፥ ሲኒንም፥ አራዴዎንንም፥ ሰማሪዎንንም፥ አማቲንም ወለደ። ከዚህም በኋላ የከነዓናውያን ነገድ ተበተኑ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አርዋዳውያን፥ ጸማራውያን፥ ሐማታውያን ነበሩ። ከጊዜ በኋላ የከነዓናውያን ጐሣዎች በየስፍራው ተሠራጩ፤
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Arwaadeta, Xamaaretanne Hamaateta aawa. Hessafe guye Kanaane zereththati biitta bolla laalettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣርዋዴታ፥ ጻማሬታኔ ሃማቴታ ኣዋ። ሄሳፌ ጉዬ ካናኔ ዜሬቲ ቢታ ቦላ ላሌቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አርዋደታ፥ ፃማራታነ ሀማታታ የልስ። ሄሳፈ ጉየ፥ ካናነ ሼሻት ዱማ ዱማ በሲ ላለትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Arwaadeta, Xamaaratanne Hamaatata yelis. Hessafe guye, Kanaane sheeshati dumma dumma bessi laaletidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የአራዴዎናውያን፣ የሰማሪናውያን፣ የአማቲያውያን አባት ነበረ። ከጊዜ በኋላ የከነዓን ጐሣዎች በየስፍራው ተሠራጩ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አርዋዳውያን፥ ጸማራውያን፥ ሐማታውያን ነበሩ፤ ዘግይቶም የተለያዩት የከነዓን ጐሣዎች በየስፍራው ተሠራጩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣራዳዎንን ንሰማሮዎንን ንኣማቲያንን ወለደ። ብድሕሪኡ ዓሌታት ከነዓን ተበታተኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ንኣርዋዳውያንን ንድማራውያንን ንሓማታውያንን ወለደ። ድሕርዚ ዓሌታት ከንኣን ተዘርው።