Genesis 10:14 — Compare Translations

9 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፍልስጥኤማውያንን ካፍቶርያውያንን ካብኡ ዝመጹ ፓትሩሳውያንን ካስሉሂምን ድማ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ርሱ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤም ሰዎች የወ​ጡ​ባ​ቸ​ውን ከስ​ሎ​ሂ​ም​ንና ቀፍ​ቶ​ሪ​ም​ንም ወለደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱ የፍልስጥኤም ሰዎች የወጡባቸውን ከስሉሂምን፥ ቀፍቶሪምንም ወለደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈትሮሳውያን፥ ከስሉሃውያን (ከእነርሱም ፍልስጥኤማውያን የተገኙባቸው)፥ እና የካፍቶር ሕዝቦች ናቸው።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓትሮሳታነ ፍልስፄመ ኮቻ የልዳ ካስሉሄማታነ ቃፍቶረታ ማይዛ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Patroosatanne Filisxeeme kochaa yelida Kasluheematanne Qaftooreta mayza.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የፈትሩሲማውያን፣ ፍልስጥኤማውያን የተገኙባቸው የኮስሉሂማውያን፣ የቀፍቶሪማውያን አባት ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ፈትሮሳውያን፥ ከስሉሃውያን ሲሆኑ ከእነርሱም ፍልስጥኤማውያን የተገኙባቸው የካፍቶር ሕዝቦች ናቸው።
Amharic Tigrinya 2011 ሚስራይም ድማ ንሉዲምን ንዓናሚምን ንለሀቢምን ንንፍቱሂምን ንጳትሩሲምን ንካፍቶራውያንን ንካስሉሂምን ወለደ፡ ካብኦም ፍልስቴኤማውያን ወጹ።