Ezra 9:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምዚ ድማ በለ፦ ኦ ኣምላኸይ፡ ኣበሳና ኣብ ርእስና በዝሐ፡ ኣበሳና ድማ ክሳዕ ሰማይ ዓበየ እሞ፡ ገጸይ ናባኻ ልዕል ክብል እሕፍርን ይቕይምን እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም አልሁ፥ “አምላኬ ሆይ፥ ኀጢአታችን በራሳችን ላይ በዝቶአልና፥ በደላችንም ወደ ሰማይ ከፍ ብሎአልና አምላኬ ሆይ፥ ፊቴን ወደ አንተ አነሣ ዘንድ አፍራለሁ፤ እፈራማለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም አልሁ። አምላኬ ሆይ፥ ኃጢአታችን በራሳችን ላይ በዝቶአልና፥ በደላችንም ወደ ሰማይ ከፍ ከፍ ብሎአልና አምላኬ ሆይ፥ ፊቴን ወደ አንተ አነሣ ዘንድ አፍራለሁ፥ እፈራማለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አልሁ፦ “አምላኬ ሆይ፥ አፍሬአለሁ፤ አምላኬ ሆይ፥ ፊቴንም ወደ አንተ ለማንሣት እፈራለሁ፥ ኃጢአታችን ከራሳችን በላይ ከፍ ብሏልና፥ በደላችንም ወደ ሰማያት ወጥቷልና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አቤት ታ ጾሳዉ፥ ታን ታ ስን ኔኮ ፑደ ደንናዉካ ያያይነ ዬላታይ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኑ ናጋራይ ዶረቲደ፥ ኑ ሁጲያፐ ፑደ አዳ፤ ኑ ናቁካ ሳሉዋ ጋኬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Abeet ta S'oossaw, taani ta sintsa neekko pude dentsanawukka yayyaynne yeellatay; ayaw gooppe, nu nagaray doorettiide, nu huup'iyaappe pude aad'd'eedda; nu naak'uukka saluwaa gakkeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ta Xoossawu! Nu nagaray nuuppe daro gididayssaninne nu mooroy salo gakkidayssa gishshas tani neekko pude dhoqqu gaada xeellanawu babbayssinne yeellatays. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ታ ጾሳዉ! ኑ ናጋራይ ኑፔ ዳሮ ጊዲዳይሳኒኔ ኑ ሞሮይ ሳሎ ጋኪዳይሳ ጊሻስ ታኒ ኔኮ ፑዴ ቁ ጋዳ ጼላናዉ ባባይሲኔ ዬላታይስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አቤት ታ ፆሳዉ፥ ኑ ናጋራይ ዶረትድ ኑ ሁጵያፐ አዳ ግሾነ ኑ ናቆይ ሳሎ ጋክዳ ግሾ ታኒ ታ ሶምኡዋ ኔኮ ደንናዉ ያያይስነ ዬላታይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Abeeti ta Xoossaw, nu nagaray dooretidi nu huuphiyape aadhida gishonne nu naaqoy salo gakida gisho taani ta som7uwa neeko denthanaw yayyaysinne yeellatayis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህ ስል ጸለይሁ፤ “አምላኬ ሆይ፤ ኀጢአታችን ከራሳችን በላይ ሆኗል፤ በደላችንም እስከ ሰማያት ደርሷል፤ አምላኬ ሆይ፤ ፊቴን ወደ አንተ ቀና ለማድረግ ፈራሁ፤ እጅግም ፈራሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አምላኬ ሆይ፥ ኃጢአታችን ከራሳችን በላይ ስለ ሆነና በደላችንም ወደ ሰማይ ስለ ደረሰ ፊቴን ወደ አምላኬ ወደ አንተ ለማቅናት ዐፍራለሁ እፈራለሁም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ኢለ ድማ ፀለኹ፦ “ኦ ኣምላኸይ፥ ሓጢኣትና ልዕሊ ርእስና በፂሑ፤ ኣምላኸይ፥ ገፀይ ናባኻ ቕንዕ ምባል የሕፍረንን የፍርሐንን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በልኩ ድማ፡ ዎ ኣምላኸይ፡ በደልና ኽሳዕ ልዕሊ ርእስና በዚሑ ዓመጻና ኸአ ክሳዕ ሰማይ ዐብዩ እዩ እሞ፡ ዎ ኣምላኸይ፡ ገጸይ ናባኻ ኸየልዕልሲ የሕፍረንን የፍርሃንን። |