Ezra 8:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ ሰጋንጃ፤ ወዲ ጃጋሲኤልን ምስኡ ሰለስተ ሚእቲ ሰብኡትን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዘ​ቱ​ኤስ ልጆች የአ​ዚ​ኤል ልጅ ሴኬ​ንያ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሦስት መቶ ወን​ዶች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሴኬንያ ልጆች የየሕዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሽካንያ ልጆች የያሐዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዛቱ ያራፐ ያሃዝኤላ ናኣ ሸካንያነ አናና እትፐ ሀራ ሄዙ ጼቱ አቱማዋንታ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Zattu yaraappe Yahaazi'eela na'aa Shekaaniyaanne aanana ittippe hara heezzu s'eetu attumawantta,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zaato zereththatappe Yahazi7eele naa Shakaaniyara 300 attumasati,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዛቶ ዜሬታፔ ያሃዚኤሌ ና ሻካኒያራ 300 ኣቱማሳቲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዛታ ያራፐ ያሀዝኤላ ናአ ሳካናነ እያራ ደእያ ሄ ፄቱ አደታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Zata yarape Yahazi7eela na7a Sakananne iyara de7iya heedzu xeetu addeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዛቱ ዘሮች የየሕዚኤል ልጅ ሴኬንያና ከእርሱም ጋር 300 ወንዶች፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱንም በካሲፍያ ለሚኖር ሕዝብ መሪ ወደ ሆነው ወደ ኢዶ በመላክ ኢዶና የቤተ መቅደስ ሠራተኞች የሆኑት ረዳቶቹ በቤተ መቅደስ የሚያገለግሉ ሰዎችን ይልኩልን ዘንድ እንዲነግሩአቸው አደረግሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ደቂ ሴኬንያ፥ ወዲ የሕዚኤል፤ ምስኡ ኸዓ ሰለስተ ሚእቲ ኣወዳት።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ደቂ ሸካንያ፡ ወዲ ያሓዚኤል፡ ምስኡ ኸአ ሰለስተ ሚእቲ ተባዕታይ።