Ezra 8:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ ሰጋንጃ፡ ካብ ደቂ ፋሮስ፤ ዘካርያስን ምስኡን ኣብ ትውልዲ ደቂ ተባዕትዮ ሚእትን ሓምሳን ተቖጽሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሴ​ኬ​ንያ ልጆች፥ ከፋ​ሮስ ልጆች ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የተ​ቈ​ጠሩ መቶ አምሳ ወን​ዶች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፋሮስ ልጆቾ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር መቶ አምሳ ወንዶች በትውልድ ተቈጠሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሽካንያ ልጆች፥ ከፓርዖሽ ልጆች ዘካርያስና፥ ከእርሱም ጋር መቶ ሃምሳ ወንዶች ተመዝግበው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሸካንያ ያራፐ፥ ፓርኦሻ ያራፐ ዛካራስነ ኡንቱንቱ የለታ ማራይ ጻፈቴዳ ሀራ እት ጼታነ እሻታሙ አቱማዋንታ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shekaaniyaa yaraappe, Par"oosha yaraappe Zakkaraasinne unttunttu yeletaa maaray s'aafetteedda hara itti s'eetanne ishatamu attumawantta,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) izikka Shakaaniya naa, Paaroose zereththatappe Zakaraasinne istta soo asatappe 150 addeti xaafettida;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚካ ሻካኒያ ና፥ ፓሮሴ ዜሬታፔ ዛካራሲኔ ኢስታ ሶ ኣሳታፔ 150 ኣዴቲ ጻፌቲዳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓሮሳ ያራፐ ዛካርያሳነ ኤንታ የለታ ማራን ፃፈትዳ ሀራ እስ ፄታነ እሻታሙ አደታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Paroosa yarape Zakaryaasanne enta yeleta maaran xaafetida hara issi xeetanne ishatamu addeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም ከሴኬንያ ዘሮች ነው፤ ከፋሮስ ዘሮች ዘካርያስና ከእርሱም ጋር 150 ወንዶች ተመዝግበው ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔ ዕዝራ ወደ አሀዋ በሚፈሰው ወንዝ አጠገብ መላውን ጉባኤ ሰበሰብኩ፤ በዚያም ሰፍረን ለሦስት ቀኖች ቈየን፤ በዚያም ጉባኤ ውስጥ ከካህናት በቀር ሌዋውያን አለመኖራቸውን ተገነዘብኩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ደቂ ሴኬንያ፥ ካብ ደቂ ፋሮስ፥ ዘካርያስ፤ ከምቲ ፅሑፍ ትውልዶም ከዓ ምስኡ ሚእትን ሓምሳን ኣወዳት ብትውልዲ ተቘፀሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ደቂ ሽካንያ፡ ካብ ደቂ ፈርዖሽ፡ ዘካርያስ ከምቲ ጽሕፈት ወለዶኦም ከአ ምስኡ ሚእትን ሓምሳን ተባዕታይ ተቖጽሩ።