Ezra 8:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ጾምና ንኣምላኽና ለመንናዮ፡ ንሱ ድማ ለመነና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚ​ህም ነገር ጾምን፤ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለመ​ንን፤ እር​ሱ​ም​ሰ​ማን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህም ነገር ጾምን፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመንን፤ እርሱም ተለመነን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጾምን፥ አምላካችንን ስለዚህ ነገር ለመንን፤ እርሱም ልመናችንን ሰማ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ኑን ጾሚደ፥ ጾሳ ዎሴዶ፤ እ ኑ ዎሳ ስሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, nuuni s'oomiide, S'oossaa woosseeddo; I nu woosaa siseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Xoossay barkka nuna naagana mala xoomaninne woosan shiiqidos; izikka nu woosaa siyides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጾሳይ ባርካ ኑና ናጋና ማላ ጾማኒኔ ዎሳን ሺቂዶስ፤ ኢዚካ ኑ ዎሳ ሲዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኑኒ ፆምድ፥ ፆሳ ዎስዳ፤ እካ ኑ ዎሳ ስእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, nuuni xoomidi, Xoossa woossida; ika nu woosa si7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ጾምን፤ ወደ አምላካችንም ስለዚህ ነገር ልመና አቀረብን፤ እርሱም ጸሎታችንን ሰማ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም ቀጥሎ እነዚያ ከምርኮ የተመለሱት ሰዎች ሁሉ ለእስራኤል አምላክ የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ የሚቀርበውን መባ ሁሉ አመጡ፤ በዚህ ዐይነት በመላው እስራኤል ሕዝብ ስም ዐሥራ ሁለት ኰርማዎችን፥ ዘጠና ስድስት የበግ አውራዎችንና ሰባ ሰባት የበግ ጠቦቶችን አቀረቡ፤ እንዲሁም ስለ ኃጢአታቸው ስርየት ዐሥራ ሁለት አውራ ፍየሎችን አቀረቡ፤ እነዚህ ሁሉ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዛዕባ እዙይ ከዓ ፆምናን ናብ ኣምላኽና ፀለናን፤ ንሱ ድማ ሰምዐና።
Amharic Tigrinya 2011 ብዛዕባ እዚ ኸአ ጾምናን ኣብ ኣምላኽና ጸሌናን፡ ንሱ ድማ ሰምዓና።