Ezra 8:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ ፊንሃስ፤ ገርሾም፡ ካብ ደቂ ኢታማር፤ ዳንኤል፡ ካብ ደቂ ዳዊት፤ ሃቱሽ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከፊ​ን​ሐስ ልጆች ጌር​ሶም፥ ከኢ​ታ​ምር ልጆች ዳን​ኤል፥ ከዳ​ዊት ልጆች ሐጡስ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፊንሐስ ልጆች ጌርሶን፥ ከኢታምር ልጆች ዳንኤል፥ ከዳዊት ልጆች ሐጡስ፥ ከሴኬንያ ልጆች፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከፊንሐስ ልጆች ጌርሶን፥ ከኢታማር ልጆች ዳንኤል፥ ከዳዊት ልጆች ሐጡሽ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፒንሃሳ ያራፐ ገርሾማ፥ እታማራ ያራፐ ዳኔላ፥ ዳዊታ ያራፐ ሀጹኡሻ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Piinihaasa yaraappe Gershshooma, Itamaara yaraappe Daaneela, Daawita yaraappe Has's'uusha,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Finihaase zereththatappe Gershoome, Itamaare zereththatappe Daaneela, Dawite zereththatappe Haxushe,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፊኒሃሴ ዜሬታፔ ጌርሾሜ፥ ኢታማሬ ዜሬታፔ ዳኔላ፥ ዳዊቴ ዜሬታፔ ሃጹሼ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፍንሃሳ ያራፐ ገርሶና፥ እታማራ ያራፐ ዳነላ፥ ዳዊታ ያራፐ ሳካና ናኣ ሀፁሳ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Finihaasa yarape Gersoona, Itamaara yarape Daanela, Dawita yarape Sakana na7aa Haxusa,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከፊንሐስ ዘሮች ጌርሶን፤ ከኢታምር ዘሮች ዳንኤል፤ ከዳዊት ዘሮች ሐጡስ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከፊንሐስ ጐሣ ጌርሾም፥ ከኢታማር ጐሣ ዳንኤል፥ ከዳዊት ጐሣ የሸካንያ ልጅ ሐጡሽ፥ ከፓርዖሽ ጐሣ ዘካርያስ ሲሆን፥ ከእርሱ ቤተሰብ ወገን የሆኑ አንድ መቶ ኀምሳ ወንዶች ተመዝግበዋል፤ ከፓሐትሞአብ ጐሣ የዘራሕያ ልጅ ኤልየሆዔናይ ከሁለት መቶ ወንዶች ጋር፥ ከዛቱ ጐሣ የያሐዚኤል ልጅ ሸካንያ ከሦስት መቶ ወንዶች ጋር፥ ከዓዲን ጐሣ የዮናታን ልጅ ዔቤድ ከኀምሳ ወንዶች ጋር፥ ከዔላም ጐሣ የዐታልያ ልጅ የሻዕያ ከሰባ ወንዶች ጋር፥ ከሸፋጥያ ጐሣ የሚካኤል ልጅ ዘባድያ ከሰማንያ ወንዶች ጋር፥ ከኢዮአብ ጐሣ የየሒኤል ልጅ አብድዩ ከሁለት መቶ ዐሥራ ስምንት ወንዶች ጋር፥ ከባኒ ጐሣ የዮሲፍያ ልጅ ሸሎሚት ከአንድ መቶ ሥልሳ ወንዶች ጋር፥ ከቤባይ ጐሣ የቤባይ ልጅ ዘካርያስ ከኻያ ስምንት ወንዶች ጋር፥ ከዓዝጋድ ጐሣ የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን ከአንድ መቶ ዐሥር ወንዶች ጋር፥ ከአዶኒቃም ጐሣ ኤሊፌሌጥ፥ ይዒኤልና ሸማዕያ ከስድሳ ወንዶች ጋር፥ እነርሱም ዘግየት ብለው ተመልሰዋል፤ ከቢግዋይ ጐሣ ዑታይና ዛኩር ከሰባ ወንዶች ጋር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ደቂ ፊንሃስ፥ ጌርሶን፤ ካብ ደቂ ኢታምር፥ ዳንኤል፤ ካብ ደቂ ዳዊት፥ ሓጡስ፤
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ደቂ ፊንሃስ፡ ጌርሾም ካብ ደቂ ኢታማር፡ ዳንኤል፡ ካብ ደቂ ዳዊት፡ ሓጡሽ።