Ezra 8:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓሻብያን ምስኡ ኢሳይያስን ድማ ካብ ደቂ መራሪ፡ ኣሕዋቱን ደቆምን ዕስራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም አሴ​ብ​ያ​ስን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ከሜ​ራሪ ልጆች ወገን የነ​በ​ረ​ውን ኢሳ​ይ​ያ​ስን፥ ሃያ​ውን ወን​ድ​ሞ​ቹ​ንና ልጆ​ቻ​ቸ​ውን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም ሐሸብያን ከእርሱም ጋር ከሜራሪ ልጆች ወገን የነበረውን የሻያንና ሀያውን ወንድሞቹንና ልጆቻቸውን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲሁም ሐሻብያ ከእርሱም ጋር ከሜራሪ ልጆች ወገን የነበረውን ይሻዕያና ወንድሞቹንና ልጆቻቸው ሀያ ወንዶች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሀሻብያ፥ ማራራ ያራ ግድያ ይሻእያራ፥ አ ናናነ አ እሻቱዋ ላታሙዋና የዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Hashaabiyaa, Maraara yara gidiyaa Yishaa'iyaara, Aa naanaanne Aa ishatuwaa laatamuwaanna yeddeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Meraare zereththatappe Hashaabiyanne Yesha7iya geetettiza 20 dabbotara nuukko yeddida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ሜራሬ ዜሬታፔ ሃሻቢያኔ ዬሻኢያ ጌቴቲዛ 20 ዳቦታራ ኑኮ ዬዲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳዳካ፥ ሀሻባ፥ ማራራ ያራ ግድዳ ያሻያ፥ እያ ናይታነ ላታሙ ግድያ እያ እሻታራ የድዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessadaka, Hashaba, Maraara yara gidida Yashaya, iya naytanne laatamu gidiya iya ishatara yeddidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ሐሸብያንና ከሜራሪ ዘሮች የሻያን፣ ከወንድሞቹና ከአጎቶቹ ወንዶች ልጆች ጋር 20 ወንዶችን አመጡልን።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከአሀዋ ወንዝ ተነሥተን ወደ ኢየሩሳሌም ጒዞ የጀመርነውም የመጀመሪያው ወር በገባ በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ነበር፤ በምንጓዝበትም ጊዜ አምላካችን ከእኛ ጋር ስለ ነበር ከጠላት አደጋና ከደፈጣ ተዋጊዎች ሽመቃ ጠበቀን።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምኡውን ንሓሸብያ፥ ምስኡ ድማ ንየሻያ ኻብ ደቂ ሜራሪ ምስ ኣሕዋቱን ደቆምን ዕስራ ኣወዳት ኣምፅኡልና።
Amharic Tigrinya 2011 ሓሻብያ፡ ምስኡ ድማ ይሻዕያ ኻብ ደቂ መራሪ ምስ ኣሕዋቱን ደቆምን ዕስራ።