Ezra 8:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንኤልኤዘርን ኣርኤልን ሸማያስን ኤልናታንን ንያሪብን ኤልናታንን ናታንን ዘካርያስን መሹላምን እቶም ሹማምንቲ ሰደድክዎም። ንዮያሪብን ንኤልናታንን እውን፡ ልቦና ዘለዎም ሰባት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ አለ​ቆ​ቹም ወደ አል​ዓ​ዛር፥ ወደ አር​ኤል፥ ወደ ሰማ​አያ፥ ወደ ሀሎ​ናም፥ ወደ ያሪብ፥ ወደ ሄል​ና​ታን፥ ወደ ናታን፥ ወደ ዘካ​ር​ያስ፥ ወደ ሜሱ​ላም፥ ደግ​ሞም ወደ ዐዋ​ቂ​ዎቹ ወደ ዮያ​ሪ​ብና ወደ ሄል​ና​ታን ላክሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ አለቆቹም ወደ አልዓዛር፥ ወደ አርኤል፥ ወደ ሸማያ፥ ወደ ኤልናታን፥ ወደ ያሪብ፥ ወደ ኤልናታን፥ ወደ ናታን፥ ወደ ዘካርያስ፥ ወደ ሜሱላም፥ ደግሞም ወደ አዋቂዎቹ ወደ ዮያሪብና ወደ ኤልናታን ላክሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ አለቆቹም ወደ ኤሊዔዘር፥ አሪኤል፥ ሽማዕያ፥ ኤልናታን፥ ያሪብ፥ ኤልናታን፥ ናታን፥ ዘካርያስ፥ ሜሹላምና እንዲሁም ወደ መምህራኑ ወደ ዮያሪብና ኤልናታን ላክሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ካፑዋ ኤልኤዛራ፥ አርኤላ፥ ሻማእያ፥ ኤልናታና፥ ያሪባ፥ ኤልናታና፥ ናታና፥ ዛካራሳነ ማሹላማ ግያዋንታነ ቃይ አዳ ኤራንቻ አሳ ግድያ ዮያሪባነ ኤልናታና ጼሳድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, kaappuwaa El"eezera, Ari"eela, Shamaa'iyaa, Elnaataana, Yaariiba, Elnaataana, Naataana, Zakkaraasanne Mashulaama giyaawanttanne k'ay aad'd'eeda eranchcha asaa gidiyaa Yoyaariibanne Elnaataana s'eesaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) hessa gishshas tani deraa kaaleththiza uddufun asata El7ezeere, Ar7eele, Shama7e, Elnataane, Yaribe, Elnataanenne, Naataane, Zakaraasanne Mashulaame; qasseka nam7u astamaareta Yoyaaribenne Elnataane geetettizayta xeygisadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ታኒ ዴራ ካሌዛ ኡዱፉን ኣሳታ ኤልኤዜሬ፥ ኣርኤሌ፥ ሻማኤ፥ ኤልናታኔ፥ ያሪቤ፥ ኤልናታኔኔ፥ ናታኔ፥ ዛካራሳኔ ማሹላሜ፤ ቃሴካ ናምኡ ኣስታማሬታ ዮያሪቤኔ ኤልናታኔ ጌቴቲዛይታ ጼይጊሳዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ አላዛራ፥ አርኤላ፥ ሻማያ፥ ኤልናታና፥ ያርባ፥ ኤልናታና፥ ናታና፥ ዛካርያሳነ ማሱላማ ጌተተይሳታነ ጭንጫ አስ ግድዳ ዮያርባነ ኤልናታና ፄጋስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Alaazara, Ar7eela, Shamaya, Elnaatana, Yariba, Elnaatana, Naatana, Zakaryaasanne Masulaama geeteteysatanne cinca asi gidida Yoyaaribanne Elnaatana xeegas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ መራሕያኑን አልዓዛርን፣ አርኤልን፣ ሸማያን፣ ኤልናታንን፣ ያሪብን፣ ኤልናታን፣ ናታንን፣ ዘካርያስንና ሜሱላምን እንዲሁም መምህራኑን ዮያሪብንና ኤልናታንን አስጠራኋቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔም እንዲህ አልኳቸው፦ “እነሆ እናንተ ለቀድሞ አባቶቻችን አምላክ ለእግዚአብሔር የተለያችሁ ናችሁ፤ እንዲሁም የበጎ ፈቃድ ስጦታ ሆነው የቀረቡት ከብርና ከወርቅ የተሠሩት ዕቃዎች ሁሉ ለቀድሞ አባቶቻችሁ አምላክ ለእግዚአብሔር የበጎ ፈቃድ መባ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ነቶም ኣሕሉቕ፥ ናብ ኣልኣዛር፥ ናብ ኣርኤል፥ ናብ ሸማያ፥ ናብ ኤልናታን፥ ናብ ያሪብ፥ ናብ ኤልናታን፥ ናብ ናታን፥ ናብ ዘካርያስ፥ ናብ ሜሱላም፥ ናብቶም መምህራን ከዓ ናብ ዮያሪብን ናብ ኤልናታንን ለኣኽኩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ሓላቑ፡ ንኤሊዔዝር፡ ንኣሪኤል፡ ንሸማዕያ፡ ንኤልናታንን ንያሪብን ንኤልናታንን ንናታንን ንዘካርያስን ንመሹላምን፡ ነቶም መምህራን ከአ፡ ንዮያሪብን ንኤልናታንን ጸዋዕኩ።