Ezra 8:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ ቢግዋይ እውን፤ ኡታይን ሳቡድን ምስኦም ሰብዓ ሰብኡትን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከባ​ጎዊ ልጆች ውታ​ይና ዘቡድ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ሰባ ወን​ዶች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከበጉዋይ ልጆች ዑታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከቢጉቫይ ልጆች ዑታይና ዛቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ብግዋያ ያራፐካ ኡታያ፥ ዛኩራነ ኡንቱንቱና እትፐ ሀራ ላፑን ታሙ አቱማዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Bigiwaaya yaraappekka Utaaya, Zakkuuranne unttunttunna ittippe hara laappun tammu attumawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Biguwaye zereththatappe Uutaye, Zakurenne isttara 70 attumasati simmida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢጉዋዬ ዜሬታፔ ኡታዬ፥ ዛኩሬኔ ኢስታራ 70 ኣቱማሳቲ ሲሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ብግዋያ ያራፐ ኡታያ፥ ዛኩራነ ኤንታራ እስፈ ሀራ ላፑን ታሙ አደታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bigiwaya yarape Utaya, Zakuranne entara issife hara laapun tammu addeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከበጉዋይ ዘሮች ዑታይና ዘቡድ፣ ከእነርሱም ጋር 70 ወንዶች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያስረከብኳቸውም የቤተ መቅደስ ንብረት ከዚህ የሚከተለው ነው፦ 22000 ኪሎ የሚመዝን ብር፥ 70 ኪሎ የሚመዝኑ አንድ መቶ ከብር የተሠሩ ዕቃዎች፥ 3400 ኪሎ የሚመዝን ወርቅ፥ 8 ኪሎ ከ 400 ግራም የሚመዝኑ ኻያ ከወርቅ የተሠሩ ወጭቶች፥ ከወርቅ ከተሠሩት ወጭቶች ጋር እኩል ዋጋ ያላቸው ከንጹሕ ነሐስ የተሠሩ ሁለት ወጭቶች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ደቂ በጉዋይ ከዓ፤ ዑታይን ዘቡድን፥ ምስኣቶምውን ሰብዓ ኣወዳት።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ደቂ ቢግዋይ ከኣ፡ ዑታይን ዛቡድን፡ ምሳታቶምውን ሰብዓ ተባዕታይ።