Ezra 8:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ርእሲ ኣቦታቶም እዮም፣ ትውልዲ እቶም ኣብ ዘመነ ንጉስ ኣርታሕሻርክስ ካብ ባቢሎን ምሳይ ዝመጹ እዚ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በን​ጉሡ በአ​ር​ተ​ሰ​ስታ መን​ግ​ሥት ከእኔ ጋር ከባ​ቢ​ሎን የወጡ የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ትው​ል​ዳ​ቸ​ውም ይህ ነው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በንጉሡ በአርጤክስስ መንግሥት ከእኔ ጋር ከባቢሎን የወጡ የአባቶች ቤቶች አለቆች እነዚህ ናቸው ትውልዳቸውም ይህ ነው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በንጉሡ በአርጤክስስ መንግሥት ከእኔ ጋር ከባቢሎን የወጡ የአባቶች አለቆች እነዚህ ናቸው ትውልዳቸውም ይህ ነው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ አርጸክስስ ካተቴዳ ዎደ ታናና እትፐ ባብሎነ ቢታፐ ፑደ ዬዳ፥ የሩሳላመ ዬዳ ዛራቱዋ ካፓቱ ሀዋንታ፤ ኡንቱንቱ የለታ ማራይካ ሀዋ:
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Ars's'ekissisi kaateteedda wode taananna ittippe Baabloone biittappe pude yeedda, Yerusaalame yeedda zaratuwaa kaappatuu hawantta; unttunttu yeletaa maaraykka hawaa:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo Arxekisisi kawoteththan ayssiza woden tanara Baabiloone dereppe simmida korapinneta sunththi hayssafe kaalli dizayssa;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ኣርጼኪሲሲ ካዎቴን ኣይሲዛ ዎዴን ታናራ ባቢሎኔ ዴሬፔ ሲሚዳ ኮራፒኔታ ሱን ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይሳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ አርፀክስስ ካዎትዳ ዎደ ታራ እስፈ ባብሎነ ቢታፈ ስምዳ ሶ አሳ ሀላቃት ሀይሳታ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Arxekisisi kawotida wode taara issife Babiloone biittafe simmida soo asaa halaqati haysata;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በንጉሡ በአርጤክስስ ዘመነ መንግሥት ከባቢሎን አብረውኝ የወጡት የየቤተ ሰቡ አለቆችና አብረዋቸው የተመዘገቡት እነዚህ ናቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በንጉሡ በአርጤክስስ ዘመነ መንግሥት ከእኔ ጋር ከባቢሎን የተመለሱት የቤተሰብ አለቆች በየትውልዳቸው እንደሚከተለው ነው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት እዚኣቶም እዮም፤ እቶም ብመንግስቲ ንጉስ ኣርጤክስስ ኻብ ባቢሎን ምሳይ ዝደየቡ ኸዓ መፅሓፍ ወለዶኦም እዙይ እዩ፦
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት እዚኣቶም እዮም፡ እቶም ብመንግስቲ ንጉስ ኣርታሕሻስታ ኻብ ባቢሎን ምሳይ ዝደየቡ ኸኣአ መጽሓፍ ወለዶኦም እዚ እዩ፡