Ezra 7:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጊ ኣምላኽካን ሕጊ ንጉስን ዘይገብር ድማ፡ ብሞት ወይስ ናብ ምስጓግ ወይ ናብ ምምንዛዕ ንብረት ወይ ናብ ማእሰርቲ፡ ፍርዲ ቀልጢፉ ይፍጸመሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ም​ላ​ክ​ህ​ንም ሕግ፥ የን​ጉ​ሡ​ንም ሕግ በማ​ያ​ደ​ርግ ሁሉ ላይ ሞት፥ ወይም ስደት፥ ወይም ገን​ዘብ መወ​ረስ፥ ወይም ግዞት በፍ​ጥ​ነት ይፈ​ረ​ድ​በት።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአምላክህንም ሕግ፥ የንጉሡንም ሕግ በማያደርግ ሁሉ ላይ ሞት ወይም ስደት ወይም ገንዘብን መወረስ ወይም ግዞት በፍጥነት ይፈረድበት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአምላክህን ሕግና የንጉሡን ትእዛዝ በማያደርግ በማንም ላይ ሞት ወይም ስደት ወይም ንብረት መወረስ ወይም ግዞት በፅኑ ይፈረድበት።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ነ ጾሳ ህግያዉነ ካትያ ህግያዉ አዛዘተና ኦንነ ደኦፐ፥ እ ኤለካ ሀይቁዋን፥ የደሳን፥ አ ሻሉዋ ቦንቂያዋን ዎይ ቃሹዋን ሙረቶ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ne S'oossaa Higgiyawunne kaatiyaa higgiyaw azazettena ooninne de'ooppe, I Ellekka hayk'k'uwaan, yedesaan, Aa shaluwaa bonk'k'iyaawaan woy k'ashuwaan muretto» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni Xoossa wogaas woykko kawo wogaa ubbaas azazettontta asi diikko izaadey hayqon woykko dereppe goodeteththan woykko iza haaro bonqqan woykko qashon qaxxayetto.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ጾሳ ዎጋስ ዎይኮ ካዎ ዎጋ ኡባስ ኣዛዜቶንታ ኣሲ ዲኮ ኢዛዴይ ሃይቆን ዎይኮ ዴሬፔ ጎዴቴን ዎይኮ ኢዛ ሃሮ ቦንቃን ዎይኮ ቃሾን ቃጻዬቶ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ ፆሳ ህግያነ ካዋ ህግያ ኪተቶና ኦንካ ደእኮ፥ እ ቃይ ባይና ሀይቆ ዎይኮ ጋደፐ ጎደቶ ዎይኮ እያ ሻሎይ ቦንቀቶ ዎይኮ ቃሾን ሴረቶ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ne Xoossaa higgiyanne kawa higgiya kiitetonna oonika de7iko, I qadhey bayna hayqo woyko gadepe goodeto woyko iya shaloy bonqeto woyko qashon seereto” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለአምላክህ ሕግና ለንጉሡ ሕግ የማይታዘዝ ማንኛውም ሰው፣ የሞት ወይም የስደት ወይም የንብረት መወረስ ወይም የእስራት ቅጣት ይፈጸምበት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእግዚአብሔር ሕግ ወይም ለመንግሥት ሕግ ሁሉ የማይታዘዝ ማንም ሰው ቢኖር በጥንቃቄ እየተመረመረ በሞት ወይም ከሀገር በመባረር ወይም ሀብት ንብረቱን በመወረስ ወይም በእስራት ይቀጣ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሕጊ ኣምላኽካን ሕጊ ንጉስን ዘይፍፅም ከዓ ንሞት ወይ ንስደት ወይ ንዕዳ ብገንዘብ፥ ወይ ንማእሰርቲ ብቕልጡፍ ይፈረዶ።”
Amharic Tigrinya 2011 ንሕጊ ኣምላኽካን ሕጊ ንጉስን ዘይገብሮ ኸአ ውይ ንሞት ወይ ንስደት ወይ ንዕዳ ብገንዘብ ወይ ብማእሰርቲ ብቕልጡፍ ይፈረዶ።