Ezra 7:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በዚ ገንዘብ እዚ፡ ብዕራይን ድዑልን ገንሸልን ቀልጢፍኩም መስዋእቲ ምግቦምን መስዋእቲ መስተኦምን ገዚእኩም ኣብ መሰውኢ ቤት ኣምላኽኩም ኣብ የሩሳሌም ከተቕርብዎም ትኽእሉ ኢኹም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ በዚህ መጽሐፍ ያዘዝሁህ ትእዛዝ ይህ ነው። በዚህ ገንዘብ ወይፈኖችንና አውራ በጎችን፥ ጠቦቶችንም፥ የእህላቸውንና የመጠጣቸውን ቍርባን ተግተህ ግዛ፤ በኢየሩሳሌምም ባለው በአምላካችሁ ቤት መሠዊያ ላይ አቅርባቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ በዚህ ገንዘብ ወደፈኖችንና አውራ በጎችን ጠቦቶችንም የእህላቸውንና የመጠጣቸውን ቍርባን ተግተህ ግዛ፤ በኢየሩሳሌምም ባለው በአምላካችሁ ቤት መሠዊያ ላይ አቅርባቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ በዚህ ገንዘብ ወይፈኖችን፥ አውራ በጎችንና ጠቦቶችን ከእህል ቁርባኖቻቸውና ከመጠጥ ቁርባኖቻቸው ጋር ተግተህ ግዛ፥ በኢየሩሳሌምም ባለው በአምላካችሁ ቤት መሠዊያ ላይ አቅርባቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ ሚሻን ኮሩማቱዋ፥ ዶርሳ ኦርገቱዋነ ዶርሳ ማራቱዋ፥ ቃይ ካ ያርሾነ ኡሻ ያርሾ ሻማነንቶ ኤራ፥ የሩሳላመን ደእያ ህንተንቱ ጾሳ ጎልያን ያርሽያ ሳኣን ያርሻ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha miishshan korumatuwaa, dorssaa orggetuwaanne dorssaa maratuwaa, k'ay katsaa yarshshoonne ushshaa yarshshoo shammanentto era, Yerusaalamen de'iyaa hinttenttu S'oossaa Golliyaan yarshshiyaa sa'aan yarshsha. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He miishshazan Yerusalaamen diza GODAA intte Xoossaa Keeththan yarshos gidana mala mirgota, dharshota, dharsho laaqqata, qasse muxuwaatas gidiza kaththinne woyne ushshu ubbaa shammada yarsho shiishsha. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ሚሻዛን ዬሩሳላሜን ዲዛ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ኬን ያርሾስ ጊዳና ማላ ሚርጎታ፥ ርሾታ፥ ርሾ ላቃታ፥ ቃሴ ሙጹዋታስ ጊዲዛ ካኔ ዎይኔ ኡሹ ኡባ ሻማዳ ያርሾ ሺሻ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ሚሽያን ኮርማታ፥ ማራዘታ፥ ዶርሳ ኡርገታነ፥ ካ ያርሾስነ ኡሻ ያርሾስ ኮሽያባ ሻማዳ፥ የሩሳላመን ደእያ ህንተ ፆሳ ኬን ያርሾ በሳን ያርሻ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha miishiyan kormata, marazeta, dorsa urgetanne, katha yarshosinne ushsha yarshos koshshiyaba shammada, Yerusalaamen de7iya hinte Xoossaa keethan yarsho bessan yarsha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህም ገንዘብ ወይፈኖችን፣ አውራ በጎችንና ጠቦቶችን፣ ከእህል ቍርባኖቻቸውና ከመጠጥ ቍርባኖቻቸው ጋር መግዛት እንዳለብህ አትርሳ፤ እነዚህንም በኢየሩሳሌም በሚገኘው በአምላካችሁ ቤተ መቅደስ መሠዊያ ላይ አቅርብ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም ገንዘብ በጥንቃቄ ሥራ ላይ እንዲውል አድርግ፤ ወይፈኖችን፥ የበግ አውራዎችንና ጠቦቶችን፥ ለመባ የሚሆነውን እህልና የወይን ጠጅ ጭምር በኢየሩሳሌም በተሠራው በአምላክህ ቤተ መቅደስ ውስጥ በሚገኘው መሠዊያ ላይ የሚቀርበውን መባ ሁሉ ግዛበት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዚ ድማ በዝ ገንዘብ እዙይ ጌርኩም ዝራብዓትን ማጓሉን ጥቦታትን ምስቲ መስዋእቲ ብልዖምን መስዋእቲ መስተኦምን ተጊህኻ ዓድግ እሞ ኣብታ ኣብ ኢየሩሳሌም ዘላ መሰውኢ ቤት ኣምላኽኩም ኣቕርቦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ድማ በዚ ገንዘብ እዚ ጌርኩም ዝራብዓትን ደዓውልን ገናሽልን ምስቲ መስዋእቲ ብልዖምን መስዋእቲ መስቲኦምን ተጊህካ ተሻየጥ እሞ ኣብታ ኣብ ዮርሳሌም ዘላ መሰውኢ ቤት ኣምላኽኩም ኣቕርቦ። |