Ezra 6:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣሐጐሶምን ኣብ ዕዮ ቤት ኣምላኽ፡ ኣምላኽ እስራኤል ኣእዳዎም ኬደልድሉ ልቢ ንጉስ ኣሶር ስለ ዘምጽኣሎምን፡ ንሸውዓተ መዓልቲ ብሓጐስ በዓለ ቅጫ ኣኽበሩ ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ደስ አሰኝቶአቸዋልና፥ የእስራኤልንም አምላክ የእግዚአብሔርን ቤት ለመሥራት እጃቸውን ያጸና ዘንድ የአሦርን ንጉሥ ልብ ወደ እነርሱ መልሶአልና የቂጣውን በዓል ሰባት ቀን በደስታ አደረጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ደስ አሰኝቶአቸዋልና፥ የእስራኤልንም አምላክ የእግዚአብሔርን ቤት ለመሥራት እጃቸውን ያጸና ዘንድ የአሦርን ንጉሥ ልብ ወደ እነርሱ መልሶአልና የቂጣውን በዓል ሰባት ቀን በደስታ አደረጉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ደስ አሰኝቶአቸዋልና፥ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ቤትም ለመሥራት እጃቸውን እንዲያጸኑ የአሦርን ንጉሥ ልብ ወደ እነርሱ መልሶአልና የቂጣውን በዓል ሰባት ቀን በደስታ አከበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ኡንቱንቱ ላፑን ጋላሳዉ ማጋገ ኡክ ባላ ናሸቻን ቦንቼድኖ፤ አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ኡንቱንቱ ናሸቼዳ፤ ቃይ መና ጎዳ፥ ሄዌካ እስራኤልያ ጾሳ ጎልያ ኡንቱንቱ ኬጺደ ፖላና ማላ፥ አሶረ ካትያ ቆፋ ጾሳይ ላምና፥ ካቲ ኡንቱንታ ማዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay unttunttu laappun gallassaw magaage ukitsaa Baalaa nashechchan bonchcheeddino; ayaw gooppe, Med'inaa Goday unttunttu nashechcheedda; k'ay Med'ina Godaa, hewekka Israa'eeliyaa S'oossaa Golliyaa unttunttu kees's'iide polana mala, Asoore kaatiyaa k'ofaa S'oossay laammina, kaatii unttuntta maaddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay Asoore kawo laammidi Isra7eele GODAY izan galatetiza Xoossa Keeththaa zaari keexxana mala istta ooson maaddida gishshas laappun gallas kumeth ukeththa ba7aale ufayssan bonchchida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሳይ ኣሶሬ ካዎ ላሚዲ ኢስራኤሌ ጎዳይ ኢዛን ጋላቴቲዛ ጾሳ ኬ ዛሪ ኬጻና ማላ ኢስታ ኦሶን ማዲዳ ጊሻስ ላፑን ጋላስ ኩሜ ኡኬ ባኣሌ ኡፋይሳን ቦንቺዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ አሶረ ካዋ ቆፋ ላምድ እስራኤለ ጎዳ፥ ፆሳ ኬ ኬፅድ ፖላና መላ ማድዳ ግሾ፥ ኤንቲ ላፑን ጋላስ ኡይ ባኣለ ኡፋይሳን ቦንችዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Asoore kawa qofa laammidi Isra7eele Godaa, Xoossa keethaa keexidi polana mela maaddida gisho, enti laapun gallas Uytha Ba7aale ufaysan bonchidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ደስ እንዲሰኙ ስላደረጋቸው የቂጣን በዓል ሰባት ቀን በደስታ አከበሩ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር የአሦርን ንጉሥ ልብ ለውጦ በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ቤት ሥራ እንዲያግዛቸው አድርጎ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ራሱ በአሦር ንጉሠ ነገሥት ዘንድ መወደድን አግኝተው የእስራኤል አምላክ የሚመሰገንበትን ቤተ መቅደስ እንደገና መሥራት ይችሉ ዘንድ በሥራቸው ሁሉ እንዲረዳቸው ስላደረገላቸው የቂጣን በዓል ሰባት ቀን ሙሉ በታላቅ ደስታ አከበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር፥ ቤት ኣምላኽ እስራኤል፥ ንምስራሕ ኣእዳዎም ከፅንዕ ኢሉ፥ ንልቢ ንጉስ ኣሶር ናብኣቶም ብምምላሱ ኣሐጒስዎም እዩ እሞ፥ በዓል ቅጫ ሸውዓተ መዓልቲ ብሓጐስ ኣኽበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄርሲ ቤት ኣምላኽ፡ ቤት ኣምላኽ እስራኤል፡ ንምስራሕ ኣእዳዎም ኬጽንዕ ኢሉ፡ ንልቢ ንጉስ ኣሶር ናባታቶም ብምምላሱ ኣሓጎስዎም እዩ እሞ፡ በዓል ቅጫ ሾብዓተ መዓልቲ ብሓጎስ ኣብዐሉ። |