Ezra 6:10 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምእንቲ ጥዑም ጨና ዘለዎ መስዋእቲ ንኣምላኽ ሰማይ ኬቕርቡን ንህይወት ንጉስን ደቁን ምእንቲ ኺጽልዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይኸ​ውም ለሰ​ማይ አም​ላክ በጎ መዓዛ የሆ​ነ​ውን መሥ​ዋ​ዕት ያቀ​ርቡ ዘንድ፥ ለን​ጉ​ሡና ለል​ጆ​ቹም ዕድሜ ይጸ​ልዩ ዘንድ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይኸውም ለሰማይ አምላክ ጣፋጭ ሽቱ የሆነውን መሥዋዕት ያቀረቡ ዘንድ ለንጉሡና ለልጆቹም ዕድሜ ይጸልዩ ዘንድ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም ለሰማያት አምላክ መልካም መዓዛ እንዲያቀርቡ፥ ለንጉሥና ለልጆቹ ሕይወትም እንዲጸልዩ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ህንተንቱ እምያዌ ኡንቱንቱ ሳሉዋ ጾሳ ሎይ ናሸችያ ያርሹዋ ያርሻናሳነ ካትያነ አ ናና ደኡዋ ድራዉካ ዎሳናዳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa hinttenttu immiyaawe unttunttu saluwaa S'oossaa loytsi nashechiyaa yarshshuwaa yarshshanaassanne kaatiyaanne Aa naanaa de'uwaa dirawukka woossanaadaanna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha ubbaas gaasoykka Salo Xoossay ufayssan ekkiza yarsho istti shiishshishe kawossinne iza attuma nayta gishshas woossana malassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ኡባስ ጋሶይካ ሳሎ ጾሳይ ኡፋይሳን ኤኪዛ ያርሾ ኢስቲ ሺሺሼ ካዎሲኔ ኢዛ ኣቱማ ናይታ ጊሻስ ዎሳና ማላሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ህንተ እመይ ኤንቲ ሳሎ ፆሳ ኡፋይስያ ያርሾ ያርሻናሳነ ካዋስነ እያ ናይታስ ዎሳናሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa hinte immey enti salo Xoossaa ufaysiya yarsho yarshanaasanne kawuwasinne iya naytas woossanaasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ የሚሆነው የሰማይ አምላክን ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት እንዲያቀርቡ፣ ለንጉሡና ለወንድ ልጆቹም ደኅንነት እንዲጸልዩ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም ሁሉ የሚሆንበት ምክንያት የሰማይ አምላክ በደስታ የሚቀበለውን መሥዋዕት ሁሉ በማቅረብ ለእኔና ለልጆቼ ሕይወት እንዲጸልዩልን ነው፤
Amharic Tigrinya 2011 ንኣምላኽ ሰማይ ጥዑም ጨና ምእንቲ ኼቕርቡሉን ምእንቲ ህይወት ንጉስን ደቁን ከአ ኪጽልዩሉስ፡ ኩሉ ዜድሊ ነገር ንኣምላኽ ደማይ ዚሐርር መስዋእቲ ዝራብዓትን ደዓውልን ገናሽልን ስርናይን ጨውን ወይንን ዘይትን፡ እትም ኣብ ዮርሳሌም ዘለው ኻህናት ዝበሉኹም ኩሉ ነንመዓልቲ ኸየብኮርኩም ሀብዎም።