Ezra 5:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ብኸምዚ በልናዮ፦ እቶም ነዚ ህንጻ ዚሰርሑ ሰባት እንታይ ይበሃሉ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም፥ “ይህችን ከተማስ የሚሠሩ ሰዎች ስም ማን ማን ነው?” ብለው ጠየቁአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም። ይህንስ ሥራ የሚሠሩት ሰዎች ስም ማን ነው? ብለው ጠየቁአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ደግሞም፦ “ይህንስ ሥራ የሚሠሩ ሰዎች ስም ማን ነው?” ብለው ጠየቁአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ቃይ፥ “ሀዋ ግምቢያ አሳቱዋ ሱንይ ኦና ኦኔ?” ያጊደ ኦቼድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu k'ay, «Hawaa gimbbiyaa asatuwaa suntsay oona oonee?» yaagiide oochcheeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse hayssa Xoossa Keeththa keexxiza asata sunth eranaas oychchida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ሃይሳ ጾሳ ኬ ኬጺዛ ኣሳታ ሱን ኤራናስ ኦይቺዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስ፥ “ሀ ኬ ኬፅያ አሳታ ሱንይ ኦኔ?” ያግድ ኦይችዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassi, “Ha keetha keexiya asata sunthay oonee?” yaagidi oychidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም፣ “ይህን ሕንጻ የሚገነቡት ሰዎች ስም ማን ይባላል?” በማለት ጠየቋቸው ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የተባበሩአቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ለማወቅም ጠየቁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መሊሶም ድማ “ስም እቶም ነዝ ህንፃ እዙይ ዝሃነፁ መን ይበሃሉ?” ኢሎም ጠየቕዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ኸምቲ ዝኾነ ጊርና ስም እቶም ነዚ ዕዮ እዚ ዝዐየዩ ሰባት ነገርናዮም። |