Ezra 5:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ዘሩባቤል ወዲ ሸኣልትኤልን የሱስ ወዲ ዮሳዳቅን ተንሲኦም ነታ ኣብ የሩሳሌም ዘላ ቤት ኣምላኽ ኪሃንጹ ጀመሩ፣ እቶም ዝረድእዎም ነብያት ኣምላኽ ድማ ምሳታቶም ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያን ጊዜም የሰ​ላ​ት​ያል ልጅ ዘሩ​ባ​ቤል የኢ​ዮ​ሴ​ዴ​ቅም ልጅ ኢያሱ ተነ​ሥ​ተው በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ያለ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት መሥ​ራት ጀመሩ፤ የሚ​ያ​ግ​ዙ​አ​ቸ​ውም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነቢ​ያት ከእ​ነ​ርሱ ጋር ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያን ጊዜ የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤል የኢዮሴዴቅም ልጅ ኢያሱ ተነሥተው በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት መሥራት ጀመሩ፤ የሚያግዙአቸውም የእግዚአብሔር ነቢያት ከእነርሱ ጋር ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ጊዜ የሸአልቲኤል ልጅ ዘሩባቤል የዮፃዳቅም ልጅ ኢያሱ ተነሥተው በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት መሥራት ጀመሩ፤ የሚያግዙአቸው የእግዚአብሔር ነቢያት ከእነርሱ ጋር ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳላትያላ ናአይ ዛሩብ-ባቤልነ ዮጸዴቃ ናአይ ኢያሱ ደንዲደ፥ የሩሳላመን ደእያ ጾሳ ጎልያ ዛረደ ኬጻናዉ ዶሜድኖ። ትምቢትያ ኦድያዋንቱካ ኡንቱንቱና እትፐ ግዲደ፥ ኡንቱንታ ማዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Salaatiyaala na'ay Zarub-baabeelinne Yos'edeek'a na'ay Iyyaasu denddiide, Yerusaalamen de'iyaa S'oossaa Golliyaa zaaretsiide kees's'anaw doommeeddino. Timbbitiyaa odiyaawanttukka unttunttunna ittippe gidiide, unttuntta maaddeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Salatiyaale naa Zerubaabeleynne Iyosaadoqe naa Iyaasoy he nabeta qaala siyidaappe guye Yerusalaamen diza Xoossa keeth zaari keexo oykkida; nam7u nabetikka istta maaddishe isttara deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳላቲያሌ ና ዜሩባቤሌይኔ ኢዮሳዶቄ ና ኢያሶይ ሄ ናቤታ ቃላ ሲዪዳፔ ጉዬ ዬሩሳላሜን ዲዛ ጾሳ ኬ ዛሪ ኬጾ ኦይኪዳ፤ ናምኡ ናቤቲካ ኢስታ ማዲሼ ኢስታራ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳላትያላ ናአይ ዛሩባበልነ እዮሳደቃ ናአይ እያሱይ ደንድድ፥ የሩሳላመን ደእያ ጎዳ ኬ ዛሪድ ኬፃናዉ ዶምዶሶና። ፆሳ ናበትካ ኤንታ ማድሸ ኤንታራ ደእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Salatiyaala na7ay Zarubaabelinne Iyosadeqa na7ay Iyyasuy dendidi, Yerusalaamen de7iya Godaa keethaa zaaridi keexanaw doomidosona. Xoossaa nabetika enta maaddishe entara de7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንደ ገና ለመሥራት ተነሡ፤ የሚያግዟቸውም የእግዚአብሔር ነቢያት አብረዋቸው ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የኢዮጼዴቅ ልጅ ኢያሱም የነዚህን ነቢያት የትንቢት ቃል በሰሙ ጊዜ በኢየሩሳሌም የሚገኘውን ቤተ መቅደስ መሥራታቸውን እንደገና ቀጠሉ፤ ሁለቱ ነቢያትም ይረዱአቸው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ዘሩባቤል ወዲ ሰላትያልን ኢያሱ ወዲ ኢዮሴዴቅን ተሲኦም፥ ኣብ ኢየሩሳሌም ዘሎ ቤት እግዚኣብሄር ክሰርሑ ጀመሩ። ዝሕግዝዎም ነቢያት እግዚኣብሄርውን ምስኣቶም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ዘሩባቤል ወዲ ሸኣልትኤልን እያሱ ወዲ ዮጻድቅን ተንስኡ፡ ኣብ ዮርሳሌም ቤት ኣምላኽ ኪሰርሑ ኸአ ከመሩ። ምሳታቶም ኮይኖም ድማ ነብያት ኣምላኽ ይድግፍዎም ነበሩ።