Ezra 4:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዅሉ ዘመን ቂሮስ ንጉስ ፋርስ፡ ክሳዕ ንግስነት ዳርዮስ ንጉስ ፋርስ፡ ዕላማኦም ንምፍሻል መማኸርቲ ቈጸረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ምክራቸውንም ያፈርሱ ዘንድ በፋርሱ ንጉሥ በቂሮስ ዘመን ሁሉ እስከ ፋርስ ንጉሥ እስከ ዳርዮስ መንግሥት ድረስ መካሪዎችን ገዙባቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ምክራቸውንም ያፈርሱ ዘንድ በፋርሱ ንጉሥ በቂሮስ ዘመን ሁሉ እስከ ፋርስ ንጉሥ እስከ ዳርዮስ መንግሥት ድረስ መካሪዎችን ገዙባቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከቂሮስ የፋርሱ ንጉሥ ዘመን ሁሉ ጀምሮ እስከ ዳርዮስ የፋርስ ንጉሥ መንግሥት ድረስ ሥራቸውን እንዲያፈርሱ ባለሥልጣኖችን ቀጠሩባቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ፓርሰ ካትያ ቂሮሳ ላይይ ዉራናዉነ አፐ ስሚደ ዳርዮስ ፓርሰን ካተቴዳ ዎዲ ጋካናዉ፥ ኡንቱንቱ ይሁዳ አሳቱዋ ዞረታ ላላናዉ ዞረትያዋንታ ማታዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay Paarise Kaatiyaa K'iiroosa laytsay wuranawunne aappe simmiide Daariyoosi Paarisen kaateteedda wodii gakkanaw, unttunttu Yihudaa asatuwaa zoretaa laalanaw zorettiyaawantta mattayeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Paarise kawo Qiroose kawoteththa layththafe doommidi kawo Daariyoosa kawoteththa layth gakkanaas istti keexxontta mala istta dhupheththanaas zoriza asatas maganxo immida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፓሪሴ ካዎ ቂሮሴ ካዎቴ ላይፌ ዶሚዲ ካዎ ዳሪዮሳ ካዎቴ ላይ ጋካናስ ኢስቲ ኬጾንታ ማላ ኢስታ ጴናስ ዞሪዛ ኣሳታስ ማጋንጾ ኢሚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፋርሰ ካዋ ቅሮሳ ላይፈ ብድ ዳርዮሳ ካዎተ ጋካናዉ ኤንቲ ይሁዳ አሳ ዞረታ ላላና መላ አሰ ሻምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Farse kawa Qiroosa laythafe bidi Daariyosa kawotetha gakanaw enti Yihuda asaa zoreta laallana mela ase shammidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከፋርስ ንጉሥ ከቂሮስ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እስከ ፋርስ ንጉሥ እስከ ዳርዮስ ዘመነ መንግሥት ድረስ ዕቅዶቻቸውን የሚያሰናክሉ መካሪዎችን በገንዘብ ገዙባቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለፋርስ መንግሥት ባለሥልጣኖች ጉቦ በመስጠትም በእነርሱ ላይ ተጽዕኖ ሊያደርጉባቸው ሞከሩ፤ ከቂሮስ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ ዳርዮስ እስከ ተነሣበት ዘመን ድረስ ይህን ከማድረግ አልተቈጠቡም ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ምኽሮም ከፍርሱ ድማ መኻሮ ብገንዘብ ዓደጉሎም። እዙይ ከዓ ብዅሉ ዘመን ቂሮስ ንጉስ ፋርስ ክሳዕ መንግስቲ ዳርዮስ ንጉስ ፋርስ ኮነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ምኽሮም ኬፍርሱ ድማ መኻሮ ተሻየጡሎም። እዚ ኸአ ብኹሉ ዘመን ቄሮስ ንጉስ ፋርስ ክሳዕ መንግስቲ ዳርዮስ ንጉስ ፋርስ ኮነ። |