Ezra 4:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዕዮ እታ ኣብ የሩሳሌም ዘላ ቤት ኣምላኽ ደው በለ። በዚ ኸኣ ክሳዕ ካልኣይ ዓመት ንግስነት ዳርዮስ ንጉስ ፋርስ ኣቋረጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያን ጊዜም በኢየሩሳሌም ያለው የእግዚአብሔር ቤት ሥራ ተቋረጠ፤ እስከ ፋርስም ንጉሥ እስከ ዳርዮስ መንግሥት እስከ ሁለተኛው ዓመት ድረስ ተጓጐለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያን ጊዜም በኢየሩሳሌም ያለው የእግዚአብሔር ቤት ሥራ ቀረ፤ እስከ ፋርስም ንጉሥ እስከ ዳርዮስ መንግሥት እስከ ሁለተኛው ዓመት ድረስ ተጓጐለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ጊዜም በኢየሩሳሌም ያለው የእግዚአብሔር ቤት ሥራ ቀረ፤ እስከ ፋርስም ንጉሥ እስከ ዳርዮስ መንግሥት እስከ ሁለተኛው ዓመት ድረስ ተቋረጠ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የሩሳላመን ደእያ ጾሳ ጎልያ ኪታይ ፓርሳ ካቲ ዳርዮሰ ካተቴዳ ላኤን ላይይ ጋካናዉ፥ ኤቆ ሳኣን አት አጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yerusaalamen de'iyaa S'oossaa Golliyaa kiittay Parisa kaatii Daariyoose kaateteedda laa'entso laytsay gakkanaw, ek'k'o sa'aan atti aggeeda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Daariyoosi Paarise deren kawotida nam7anththo layth gakkanaas Xoossa Keeththa oosoy doomettida mala eqqi attides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ዳሪዮሲ ፓሪሴ ዴሬን ካዎቲዳ ናምኣን ላይ ጋካናስ ጾሳ ኬ ኦሶይ ዶሜቲዳ ማላ ኤቂ ኣቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደፐ ዶምድ የሩሳላመን ደእያ ፆሳ ኬ ኦሶይ ዳርዮስ ካዎትዳ ናምአን ላይ ጋካናዉ ኤቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wodepe doomidi Yerusalaamen de7iya Xoossaa keetha oosoy Daariyosi kawotida nam7antho laythi gakanaw eqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህም በኢየሩሳሌም የሚሠራው የእግዚአብሔር ቤት ሥራ እስከ ፋርስ ንጉሥ እስከ ዳርዮስ ዘመነ መንግሥት ሁለተኛ ዓመት ድረስ ተቋረጠ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ዳርዮስ በፋርስ እስከ ነገሠበት እስከ ሁለተኛው ዓመት ድረስ የቤተ መቅደሱ ሥራ በመቋረጡ በጅምር ቀርቶ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ስራሕ እታ ኣብ ኢየሩሳሌም ዘላ ቤት እግዚኣብሄር በዀረ፤ ክሳዕ እታ ኻልአይቲ ዓመት መንግስቱ ንዳርዮስ ንጉስ ፋርስውን ተቛረፀ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ዕዮ እታ ኣብ ዮርሳሌም ዘላ ቤት እግዚኣብሄር በኾረ፡ ክሳዕ እታ ኻልኣይቲ ዓመት መንግስቱ ንዳርዮስ ንጉስ ፋርስ ከአ በኾረ። |