Ezra 3:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዙሓት ካብቶም ሰረት እዛ ቤት እዚኣ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቶም ምስ ተነብረ፡ ነታ ቐዳመይቲ ቤት ዝረኣዩ ኣረጋውያን ካህናትን ሌዋውያንን መራሕቲ ስድራ ቤትን ግና ብዓውታ በኸዩ። ብዙሓት ድማ ብሓጐስ ጨደሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የፊተኛውን ቤት ያዩ ሽማግሌዎች የሆኑ ብዙ ካህናትና ሌዋውያን፥ የአባቶችም ቤቶች አለቆች ግን ይህ መቅደስ በፊታቸው በተመሠረተ ጊዜ በታላቅ ድምፅ ያለቅሱ ነበር፤ ብዙ ሰዎችም እየዘመሩ በደስታ ይጮኹ ነበር፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የፊተኛውን ቤት ያዩ ሽማግሌዎች የሆኑ ብዙ ካህናትና ሌዋውያን የአባቶችም ቤቶች አለቆች ግን ይህ መቅደስ በፊታቸው በተመሠረተ ጊዜ በታላቅ ድምፅ ያለቅሱ ነበር፤ ብዙ ሰዎችም በደስታ ይጮኹ ነበር፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የመጀመሪያውን ቤት ያዩ ብዙ ካህናት፥ ሌዋውያን፥ የአባቶች አለቆችና ሽማግሌዎች ግን ይህ ቤት በፊታቸው በተመሠረተ ጊዜ በታላቅ ድምፅ ያለቅሱ ነበር፥ ብዙ ሰዎችም በደስታ እልል ይሉ ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ካሰ ጎልያ በኤዳ ጭማ ቄሳቱ ዋፐ፥ ጭማ ሌዋቱዋፐነ ጭማ ጎልያ ካፓቱዋፐ ዳራቱ ሀእ ጌሻ ጎልያ ግምባናዉ ባሰቴዳ ባሱዋ በኤዳ ዎደ፥ ባረንቱ ቃላ ቁ ኦደ ዬኬድኖ፤ ሀራቱ ማታ ናሸቲደ ሆምቦጬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin kase Golliyaa be"eedda c'ima k'eesetuwaappe, c'ima Leewatuwaappenne c'ima golliyaa kaappatuwaappe daratu ha"i Geeshsha Golliyaa gimbbanaw baasetteedda baasuwaa be'eedda wode, barenttu k'aalaa d'ok'k'u ootsiide yeekkeeddino; haratuu mata nashettiidde hombboc'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Cima qeesetappenne Lewe baggatappe daroti, zarkketappe korapinneti kase Xoossa Keeththa ooso ba ayfen be7ida gishshas ha7i keexettiza Xoossa Keeththas yochchaa be7idi ba qaala dhoqqu histti yeekkida; heen diza hara asati qasse bantta qaala dhoqqu histtidi ililida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጪማ ቄሴታፔኔ ሌዌ ባጋታፔ ዳሮቲ፥ ዛርኬታፔ ኮራፒኔቲ ካሴ ጾሳ ኬ ኦሶ ባ ኣይፌን ቤይዳ ጊሻስ ሃኢ ኬጼቲዛ ጾሳ ኬስ ዮቻ ቤኢዲ ባ ቃላ ቁ ሂስቲ ዬኪዳ፤ ሄን ዲዛ ሃራ ኣሳቲ ቃሴ ባንታ ቃላ ቁ ሂስቲዲ ኢሊሊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ካሰ ፆሳ ኬ በእዳ ጭማ ካህነታፐ፥ ሌወታፐነ ኮቻታ ሀላቃታፐ ዳሮት ሀእ ፆሳ ኬ ኬፃናዉ የገትዳ ባሱዋ በእዳ ዎደ ባንታ ቃላ ቁ ኦድ ዬክዶሶና፤ ሀራት ቃስ ኡፋይትሸ ቦንችዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin kase Xoossaa keetha be7ida cima kahinetape, Leewetapenne kochata halaqatape daroti ha77i Xoossa keetha keexanaw yegetida baasuwa be7ida wode banta qaala dhoqu oothidi yeekidosona; harati qassi ufaytishe bonchidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቀድሞውን ቤተ መቅደስ ያዩ በዕድሜ የሸመገሉ ብዙ ካህናት፣ ሌዋውያንና የቤተ ሰብ አለቆች የዚህ ቤተ መቅደስ መሠረት ሲጣል ባዩ ጊዜ፣ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤ ሌሎቹ ግን የደስታ ጩኸት አሰሙ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከሽማግሌዎቹ ካህናትና ሌዋውያን ብዙዎቹ እንዲሁም የጐሣ መሪዎች የቀድሞውን ቤተ መቅደስ አሠራር በዐይናቸው አይተው ስለ ነበር የዚህኛውን ቤተ መቅደስ መሠረት ሲጣል ባዩ ጊዜ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤ በዚያ የነበሩት የሌሎቹ እልልታ ግን አስተጋባ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዙሓት ካብቶም ካህናትን ሌዋውያንን ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታትን ነቲ ቐዳማይ ቤት ዝረአዩ ኣረጋውያን ከዓ፥ እዛ ቤት እዚኣ ኣብ ቅድሚኣቶም ምስ ተሰረተት፥ ዓው ኢሎም በኸዩ። ብዙሓት ሰባት ድማ ብታሕጓስ ዓው ኢሎም ይጭድሩ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዙሓት ካብቶም ካህናትን ሌዋውያንን ንዋናታት ማይ ቤት ኣቦታትን ነቲ ቐዳማይ ቤት ዝረአዩ ኣረገውቲ ኸአ፡ እዛ ቤት እዚኣ ኣብ ቅድሚኦም ምስ ተሰረተት፡ ዕው ኢሎም በኸዩ። ብዙሓት ሰባት ድማ ብታሕጓስ ዓው ኢሎም ይጭድሩ ነበሩ። |