Ezra 10:44 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵላቶም ጓኖት ኣንስቲ ወሰዱ፣ ገሊኣቶም ከኣ ውሉድ ዝወለዱ ኣንስቲ ነበሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ ሁሉ እን​ግ​ዶ​ቹን ሚስ​ቶች አግ​ብ​ተው ነበር፤ ከእ​ነ​ዚ​ህም ሚስ​ቶች ዐያ​ሌ​ዎቹ ልጆ​ችን ወል​ደው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ ሁሉ እንግዶቹን ሚስቶች አግብተው ነበር፤ ከእነዚህም ሚስቶች አያሌዎቹ ልጆችን ወልደው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ ሁሉ እንግዶች ሚስቶችን አግብተው ነበር፤ ከእነዚህም አንዳንዶቹ ሚስቶች ልጆችን ወልደው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ኡባቱ አይሁዳ ግደና ማቼቱዋ አኬዳዋንታ። እቱ እቱ ሀራይ አቶ ናናካ የሌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu ubbatuu Ayhuda gidenna machchetuwaa akkeedawantta. Ittuu ittuu haray atto naanaakka yeleeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti wuri Ayzaabe maccassata baas machcho ekkidayta; isttika Ayzaabe maccassata anjjidi istta naytara gaththi yeddida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ዉሪ ኣይዛቤ ማጫሳታ ባስ ማቾ ኤኪዳይታ፤ ኢስቲካ ኣይዛቤ ማጫሳታ ኣንጂዲ ኢስታ ናይታራ ጋ ዬዲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ኡባይ አይሁደ ግዶና ማቸታ ኤክዳይሳታ፤ እሶት እሶት ናአካ የልዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha ubbay Ayhude gidonna macheta ekidaysata; issoti issoti na7aka yelidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ ሁሉ ባዕዳን ሴቶችን ያገቡ ናቸው፤ ከእነርሱም ጥቂቶቹ ከእነዚህ ሴቶች ልጆችን ወልደው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ኵሎም ጓኖት ኣንስቲ ኣእትዮም ነበሩ፤ ካብኣተንውን ዝወለዳሎም ኣንስቲ ነበራ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ኩሎም ጓኖት ኣንስቲ ኣእትዮም ነበሩ፡ ካባታተንውን ዝወለዳ ኣንስቲ ነበራ።