Ezra 10:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሸጋንያ ወዲ ይሂኤል፡ ሓደ ካብ ደቂ ኤላም ድማ ንእዝራ መለሰሉ፡ ንኣምላኽና በዲልና፡ ካብ ህዝቢ እታ ሃገር ድማ ጓኖት ኣንስቲ ወሲድና ኣለና። ግናኸ ሕጂ ኣብ እስራኤል ብዛዕባ እዚ ጕዳይ እዚ ተስፋ ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከኤላም ልጆች ወገን የነበረውም የኢያሔል ልጅ ሴኬንያ ዕዝራን እንዲህ ብሎ ተናገረው፥ “አምላካችንን በድለናል፤ የምድርንም አሕዛብ እንግዶች ሴቶችን አግብተናል፤ አሁን ግን ስለዚህ ነገር ገና ለእስራኤል ተስፋ አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከኤላም ልጆች ወገን የነበረም የይሒኤል ልጅ ሴኬንያ ዕዝራን እንዲህ ብሎ ተናገረው። አምላካችንን በድለናል፤ የምድርን አሕዛብ እንግዶች ሴቶችን አግብተናል፤ አሁን ግን ስለዚህ ነገር ገና ለእስራኤል ተስፋ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዔላም ልጆች ወገን የነበረ፥ የይሒኤል ልጅ ሽካንያ ዕዝራን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ “ለአምላካችን ታማኞች አልሆንም፥ የምድሪቱን ሕዝቦች እንግዶች ሴቶችን አግብተናል፥ አሁንም ግን በዚህ ነገር ለእስራኤል ተስፋ አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ኤላማ ያራ ግዴዳ ይህኤላ ናአይ ሻካነ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኑን ሀ ቢታን ደእያ አይሁዳ ግደና ማጫዋንታ አኬዳ ድራዉ፥ ኑ ጾሳዉ አማነትበይኮ። ግዶፐነ፥ ቃይ እስራኤልያዉ ሀእካ ህዶታይ ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Elaama yara gideedda Yihi'eela na'ay Shakaane hawaadan yaageedda; «Nuuni ha biittan de'iyaa Ayhuda gidenna mac'c'awantta akkeedda diraw, nu S'oossaw ammanettibeykko. Gidooppenne, k'ay Israa'eeliyaw ha"ikka hidootay de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Elaame zereththatappe Yihi7eele naa Shakaaniyay Izra, «Nuni nu deren diza Ayzaabe maccassata ekkida gishshas nuni Xoossa sinththan ammanettibeekko; gido attiin ha7ikka Isra7eeles hidotay dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኤላሜ ዜሬታፔ ዪሂኤሌ ና ሻካኒያይ ኢዝራ፥ «ኑኒ ኑ ዴሬን ዲዛ ኣይዛቤ ማጫሳታ ኤኪዳ ጊሻስ ኑኒ ጾሳ ሲንን ኣማኔቲቤኮ፤ ጊዶ ኣቲን ሃኢካ ኢስራኤሌስ ሂዶታይ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤላማ ያራ ግድዳ ይኤላ ናአይ ሳካን ሀይሳዳ ያግስ፤ “ኑኒ ኑ ዩሾን ደእያ አላጋ ማጫሳታ ኤክድ፥ ኑ ፆሳስ አማነትቦኮ። ግዶሽን፥ ሀእካ እስራኤለስ ኡፋይስ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Elama yara gidida Yi7eela na7ay Sakan haysada yaagis; “Nuuni nu yuushon de7iya allaga maccasata ekidi, nu Xoossaas ammanetiboko. Gidoshin, ha77ika Isra7eeles ufaysi de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ከኤላም ዘሮች አንዱ የሆነው የይሒኤል ልጅ ሴኬንያ ዕዝራን እንዲህ አለው፤ “በዙሪያችን ካሉት አሕዛብ፣ ባዕዳን ሴቶችን በማግባታችን ለአምላካችን ታማኞች ሆነን አልተገኘንም፤ ይህም ሆኖ አሁንም ለእስራኤል ተስፋ አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ከዔላም ጐሣ የየሒኤል ልጅ ሸካንያ ዕዝራን እንዲህ አለው፦ “በእርግጥ እኛ በአካባቢአችን ካሉት አሕዛብ ባዕዳን ሴቶችን በማግባት በእግዚአብሔር ላይ የነበረንን እምነት አጓድለናል፤ ይህም ሁሉ ሆኖ አሁንም ለእስራኤል ተስፋ አለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ደቂ ዔላም ሴኬንያ ወዲ ይሒኤል ንእዝራ ኸምዙይ በሎ፦ “ንሕና ኻብቶም ህዝብታት እታ ሃገር ጓኖት ኣንስቲ ብምእታውና ንኣምላኽና በደልና። ሕዚ ኸዓ በዝ ነገር እዙይ ንእስራኤል ገና ተስፋ ኣሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ደቂ ዔላም ሸካንያ ወዲ የሔኤል ንእዝራ ኸምዚ ኢሉ መለሰሉ፡ ንሕና ኻብቶም ህዝብታት እታ ሃገር ጓኖት ኣንስቲ ብምእታውና ንኣምላኽና በደልና። ሕጂ ኸአ በዚ ነገር እዚ ንእስራኤል ገና ተስፋ አሎ። |