Ezekiel 6:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣኽራን እስራኤል፡ ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽ ስምዑ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ንኣኽራንን ጎቦታትን ንሩባታትን ስንጭሮታትን ከምዚ ይብል፤ እንሆ፡ ኣነ ሰይፊ ኣብ ልዕሌኹም ከምጽኣኩም እየ፡ በረኽትኹም ድማ ከጥፍኦም እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእስራኤል ተራሮች የጌታን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ በላቸው፤ ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮችና ለኮረብቶች፥ ለምንጮችና ለሸለቆዎች እንዲህ ይላል፦ እነሆ እኔ ሰይፍን አመጣባችኋለሁ፤ የኮረብታ መስገጃዎቻችሁንም አጠፋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም በል። የእስራኤል ተራሮች ሆይ፥ የጌታን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮችና ለኮረብቶች ለምንጮችና ለሸለቆች እንዲህ ይላል። እኔ፥ እነሆ፥ እኔ ሰይፍን አመጣባችኋለሁ የኮረብታው መስገጃዎቻችሁንም አጠፋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም በል፦ የእስራኤል ተራሮች ሆይ፥ የጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፥ ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮች፥ ለኮረብቶች፥ ለምንጮችና ለሸለቆች እንዲህ ይላል፦ እነሆ እኔ ሰይፍን አመጣባችኋለሁ የኮረብታ መስገጃዎቻችሁንም አጠፋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋዳን ያጋ፥ ‘ህንተኖ፥ እስራኤልያ ዞዘቶ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳ ቃላ ስስተ! ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ እስራኤልያ ዞዘቶነ ከራቶ፥ ቡቡሀቶነ ዛንጋራቶ ሀዋዳን ያጌ፤ በእተ፥ ታን፥ ታ ማሻ ህንተ ቦላ የዳና፤ ቃይ ህንተ ኤቃ ጎይንያ ሳኣካ ይሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaadan yaaga, ‹Hinttenoo, Israa'eeliyaa zoozetoo, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaa k'aalaa sisite! Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday Israa'eeliyaa zoozetoonne keratoo, bubuhatoonne zanggaaratoo hawaadan yaagee; Be'ite, taani, ta mashshaa hintte bolla yeddana; k'ay hintte eek'aa goyinniyaa sa'aakka d'ayissana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ‹Isra7eele zumbullatoo! Ubbaa Haariza GODAA qaala siyite! Ubbaa Haariza GODAY zumbullatas, poggonotas, kakatassinne zulletas: ta intte bolla mashsha ehana; intte istta bolla goynnizasohotakka dhayssana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ‹ኢስራኤሌ ዙምቡላቶ! ኡባ ሃሪዛ ጎዳ ቃላ ሲዪቴ! ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ዙምቡላታስ፥ ፖጎኖታስ፥ ካካታሲኔ ዙሌታስ፡ ታ ኢንቴ ቦላ ማሻ ኤሃና፤ ኢንቴ ኢስታ ቦላ ጎይኒዛሶሆታካ ይሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተኖ፥ እስራኤለ ደረቶ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳ ቃላ ስእተ። ኡባ ሃርያ ጎዳይ እስራኤለ ዙማታኮ፥ ዞዘታኮ፥ ዛንጋራታኮነ ካካታኮ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘አሳይ ኤቃ ጎይንያ በሳታ ታኒ ይሳናዉ ማሻ የዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinteno, Isra7eele dereto, Ubbaa Haariya Godaa qaala si7ite. Ubbaa Haariya Goday Isra7eele zumatako, zoozetako, zangaaratakonne kakatako haysada yaagees: ‘Asay eeqa goyinniya bessata taani dhaysanaw mashsha yeddana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህም በል፤ ‘የእስራኤል ተራሮች ሆይ፤ የጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮችና ለኰረብቶች፤ ለገደላገደሎችና ለሸለቆች እንዲህ ይላል፤ ሰይፍን አመጣባችኋለሁ፤ የማምለኪያ ኰረብቶቻችሁን አጠፋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል ተራራዎች የልዑል እግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ ንገራቸው፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምናገረውን ተራራዎች፥ ኮረብቶችንና ገደላማ ሸለቆዎች ሁሉ ይስሙ፤ ሕዝቦች ለጣዖቶች የሚሰግዱባቸውን ከፍተኛ ቦታዎች ሁሉ የሚያጠፋ ሰይፍ እልካለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በልውን፦ ኣትን እምባታት እስራኤል፥ ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽ ስምዓ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ንእምባታትን ንዀረብታታትን ንዒላታትን ንለሰታትን ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እኒሀኹ ኣነ፥ እወ ኣነ ሰይፊ ኸምፅአልኩም፥ ነቲ በረኽቲ ስፍራታትኩም ከጥፍኦ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በልውን፡ ኣትን ኣኽራን እስራኤል፡ ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽ ስምዓ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነኽራንን ንዂርባታትን ንሽንጭሮታትን ንለሴታትን ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እኔኹ ኣነ፡ እወ ኣነ ሰይፊ ኸም ጽኣልኩም፡ ነቲ በረኽቲ ስፍራታትኩም ከጥፍኦ እየ። |