Ezekiel 5:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል፦ ካብቶም ኣብ ከባቢኹም ዘለዉ ኣህዛብ ስለ ዝበዝሕኩም፡ ብሕግታተይ ስለ ዘይተመላለስኩምን ስርዓታተይ ስለ ዘይሓለኹምን፡ ከም ስርዓት እቶም ኣብ ከባቢኹም ዘለዉ ኣህዛብ ስለ ዘይገበርኩምን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “በዙሪያችሁ ላሉት አሕዛብ ሰበብ ሆናችኋልና፥ በትእዛዜም አልሄዳችሁምና፥ ፍርዴንም አልጠበቃችሁምና፥ በዙሪያችሁም እንደ አሉ እንደ አሕዛብ ፍርድ እንኳ አላደረጋችሁምና፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዙሪያችሁ ላሉት አሕዛብ ሰበብ ሆናችኋልና፥ በትእዛዜም አልሄዳችሁምና፥ ፍርዴንም አልጠበቃችሁምና፥ በዙሪያችሁም እንዳሉ እንደ አሕዛብ ፍርድ እንኳ አላደረጋችሁምና |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁካታችሁ በዙሪያችሁ ካሉት አገሮች ይልቅ ሆኗል፥ በትእዛዜም አልሄዳችሁምና፥ ፍርዴንም አልጠበቃችሁምና፥ በዙሪያችሁም እንዳሉ እንደ አሕዛብ ፍርድ እንኳ አላደረጋችሁምና |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተንቱ ህንተ ዩሹዋ ካዉተፐ አደ መቱዋ መድታ፤ ታ አዛዙዋ ካለናንነ ታ ዎጋ ናገናን እጼድታ። ሀራይ አቶ ሽን ህንተንቱ ዩሹዋን ደእያ ካዉተቱዋ ዎጋካ ናግበይክታ” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hinttenttu hintte yuushshuwaa kawutetsaappe aatsiide metuwaa med'eeddita; ta azazuwaa kaallennaaninne ta wogaa naagennan is's'eeddita. Haray atto shin hinttenttu yuushshuwaan de'iyaa kawutetsatuwaa wogaakka naagibeykkita» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Ubbaa Haariza GODAY, «Intte intte yuushon diza kawoteththatappe aadhdhi cubbotizayta gidideta; ta maara kaallibeekketa; ta wogaaskka azazettibeekketa; haray attoshin intte yuushon diza kawoteththati naagiza wogayokka naagibeekketa» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ «ኢንቴ ኢንቴ ዩሾን ዲዛ ካዎቴታፔ ኣ ጩቦቲዛይታ ጊዲዴታ፤ ታ ማራ ካሊቤኬታ፤ ታ ዎጋስካ ኣዛዜቲቤኬታ፤ ሃራይ ኣቶሺን ኢንቴ ዩሾን ዲዛ ካዎቴቲ ናጊዛ ዎጋዮካ ናጊቤኬታ» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ፥ “ነ ዩሹዋን ደእያ ካዎተታፐ አዳ መቶ መዳሳ፤ ታ ህግያ መንዳሳ፤ ታ ዎጋ ናጎና እፃዳሳ። ሀር አቶሽን፥ ነ ዩሹዋን ደእያ ካዎተታ ዎጋዳካ ደእቤከታ” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday, “Ne yuushuwan de7iya kawotethatape aadhada meto medhadasa; ta higgiya menthadasa; ta wogaa naagonna ixadasa. Hari attoshin, ne yuushuwan de7iya kawotethata wogaadaka de7ibeeketa” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘በዙሪያችሁ ካሉት አሕዛብ ይልቅ ሞገደኞች ሆናችኋል፤ ሥርዐቴን አልተከተላችሁም፤ ለሕጌም አልታዘዛችሁም። በዙሪያችሁ የሚገኙ አሕዛብ የሚጠብቁትን ሕግ እንኳ አልጠበቃችሁም።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር የሚለው እንዲህ ነው፦ “እናንተ የኢየሩሳሌም ኗሪዎች! በዙሪያችሁ ካሉት ሕዝቦች ይበልጥ ሥርዓተ አልበኞች ሆናችኋል፤ ሕጎቼንና ሥርዓቴን አላከበራችሁም፤ በአካባቢአችሁ ባሉት ሕዝቦች ሥርዓት እንኳ አልተመራችሁም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ካብቶም ኣብ ዙርያኹም ዘለዉ ህዝብታት ገዲድኩም ስድታት ስለ ዝኾንኩምን ከም ሕግጋተይ ስለ ዘይተመላለስኩምን፥ ፍርደይ ስለ ዘይገበርኩምን፥ ከም ፍርዲ እቶም ኣብ ከባቢኹም ዘለዉ ህዝብታት እኳ ስለ ዘይገበርኩምን” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ካብቶም ኣብ ዙርያኹም ዘለዉ ህዝብታት ገዲድኩም ስኪ ስለ ዝዀንኩምን ከም ሕጋጋተይ ስለ ዘይተመላለስኩምን ፍርደይ ስለ ዘይገበርኩምን ከም ፍርዲ እቶም ኣብ ከባቢኹም ዘለዉ ህዝብታት እኳ ስለ ዘይገበርኩምንሲ፡ |