Ezekiel 5:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደሓር ከኣ ገለ ካብኣቶም እንደገና ወሲድካ ኣብ ማእከል ሓዊ ደርብዮም ብሓዊ ኣቃጽሎም። ካብኣ ኣብ ብዘሎ ቤት እስራኤል ሓዊ ክወጽእ እዩ እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም ደግሞ ወስ​ደህ በእ​ሳት ውስጥ ትጥ​ላ​ለህ፤ በእ​ሳ​ትም ታቃ​ጥ​ላ​ቸ​ዋ​ለህ፤ ከእ​ር​ስ​ዋም እሳት ይወ​ጣል፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ቤት ሁሉ እን​ዲህ ትላ​ቸ​ዋ​ለህ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም ደግሞ ወስደህ በእሳት ውስጥ ትጥላለህ በእሳትም ታቃጥላቸዋለህ፤ ከዚያም በእስራኤል ቤት ሁሉ ላይ እሳት ትወጣለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነዚህም እንደገና ወስደህ በእሳት ውስጥ ትጥላቸዋለህ፥ በእሳትም ታቃጥላቸዋለህ፥ ከእርሱም እሳት ወደ እስራኤል ቤት ሁሉ ትወጣለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ኔን ቃቼዳዋፐ ጉ አካደ፥ ታማን ኦላደ ጹጋ። ሄዋን ዶሜዳ ታማይ እስራኤልያ አሳ ኡባ ጋካናዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He neeni k'achcheeddawaappe guutsaa akkaade, taman olaade s'uugga. Hewan doommeedda tamay Israa'eeliyaa asaa ubbaa gakkanawaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse he binanaafe guuththara ekkada taman xuugga; tamay heeppe kezidi Isra7eele asaa maana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ሄ ቢናናፌ ጉራ ኤካዳ ታማን ጹጋ፤ ታማይ ሄፔ ኬዚዲ ኢስራኤሌ ኣሳ ማና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ እያፐ ጉራ ኤካዳ፥ ታማን የጋዳ ፁጋ። ያን ዶምዳ ታማይ እስራኤለ አሳ ኡባ ጋካና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi iyape guuthara ekada, taman yeggada xuugga. Yan doomida tamay Isra7eele asa ubbaa gakana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንደገናም ከእነዚህ ጥቂት ወስደህ እሳት ውስጥ ጨምራቸው፤ አቃጥላቸውም። እሳትም ከዚያ ወጥቶ ወደ እስራኤል ቤት ሁሉ ይሠራጫል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእርሱም ላይ እንደገና ጥቂት ቈንጥረህ በእሳት ውስጥ ጣለውና እንዲቃጠል አድርገው፤ ከእርሱም የሚነሣው እሳት ወደ እስራኤል ሕዝብ ሁሉ ይደርሳል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ እዚኣተን ከዓ መሊስካ ውሰድ፤ ኣብ ማእኸል ሓዊ ድማ ደርብየን፥ ብሓዊውን ኣቃፅለን፤ ድሕሪዙይ ናብ ኵሉ ቤት እስራኤል ሓዊ ኽወፅእ እዩ።”
Amharic Tigrinya 2011 ካብ እዚኣተን ከኣ መሊስካ ውሰድ፡ ኣብ ማእከል ሓዊ ድማ ደርብየን፡ ብሓዊውን ኣንድደን፡ ካብዚ ናብ ኲሉ ቤት እስራኤል ሓዊ ኺወጽእ እዩ።