Ezekiel 48:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሸነኽ ደቡብ ድማ ኣርባዕተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን መለክዒታትን ሰለስተ ደጌታትን። ሓደ ኣፍ ደገ ስምዖን፡ ሓደ ኣፍ ደገ ኢሳኮር፡ ሓደ ኣፍ ደገ ዛብሎን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በደ​ቡ​ቡም ወገን ልኩ አራት ሺህ አም​ስት መቶ ክንድ፥ ሦስ​ትም በሮች አሉ፤ አንዱ የስ​ም​ዖን በር፥ አን​ዱም የይ​ሳ​ኮር በር፥ አን​ዱም የዛ​ብ​ሎን በር ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በደቡቡም ወገን ልኩ አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ፥ ሦስትም በሮች አሉ፤ አንዱ የስምዖን በር አንዱም የይሳኮር በር አንዱም የዛብሎን በር ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በደቡብ በኩል ልኩ አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ነው፥ ሦስት በሮችም አሉ፤ አንዱ የስምዖን በር፥ አንዱ የይሳኮር በር አንዱ ደግሞ የዛብሎን በር ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ገድሳ ድርሳ ግምቢ 4,500 ዋ አዱቃና፤ ሄ ግምቢያን ስሞና ፐንግያ፥ ይሳኮራ ፐንግያነ ዛብሎና ፐንግያ ጌተትያ ሄዙ ፐንገቱ ደአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gedissa dirssaa gimbbii 4,500 wad'aa aduk'k'ana; he gimbbiyaan Simoona penggiyaa, Yisaakoora penggiyaanne Zaabiloona penggiyaa geetettiyaa heezzu penggetuu de'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dugeha baggara diza dirsa gimbey 2,250 metire aduqqana; he gimben Simoona penge, Yisakoore pengenne Zaabiloone penge geetettiza heedzdzu pengeti daana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዱጌሃ ባጋራ ዲዛ ዲርሳ ጊምቤይ 2,250 ሜቲሬ ኣዱቃና፤ ሄ ጊምቤን ሲሞና ፔንጌ፥ ዪሳኮሬ ፔንጌኔ ዛቢሎኔ ፔንጌ ጌቴቲዛ ሄ ፔንጌቲ ዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዱገሀ ባጋራ ኦይዱ ሙኩሉነ እቻሹ ፄቱ አዱቅያ ሄ ፐንገት፥ ስሞና ፐንገ፥ ይሳኮራ ፐንገነ ዛብሎና ፐንገ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dugeha baggara oyddu mukulunne ichashu xeetu aduqiya heedzu pengeti, Simoona penge, Yisakoora pengenne Zabloona penge gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በደቡብ በኩል አራት ሺሕ አምስት መቶ ክንድ ርዝመት ባለው በር ሦስት በሮች አሉ፤ እነዚህም የስምዖን በር፣ የይሳኮር በርና የዛብሎን በር ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በደቡብ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ርዝመት አለው። በዚህም ማእዘን ያሉት ሦስት በሮች በስምዖን፥ በይሳኮርና በዛብሎን ስም ተሰይመዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብወገን ደቡብ ከዓ ኣርባዕተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን እመት እዩ ልክዑ፤ ደገታትውን ሰለስተ፥ ደገ ስምኦን ሓንቲ፥ ደገ ይሳኮር ሓንቲ፥ ደገ ዛብሎን ሓንቲ።
Amharic Tigrinya 2011 ብወገን ደቡብ ከኣ ኣርባዕተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን እመት እዩ ልክዑ፡ ደጌታትውን ሰለስተ፡ ደገ ስምኦን ሓንቲ፡ ደገ ይሳኮር ሓንቲ፡ ደገ ዛብሎን ሓንቲ።