Ezekiel 48:31 — Compare Translations

11 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደጌታት እታ ኸተማ ድማ ከም ኣስማት ነገዳት እስራኤል ይኹኑ፡ ብሰሜን ሰለስተ ደጌታት። ሓደ ኣፍ ደገ ሮቤል፡ ሓደ ኣፍ ደገ ይሁዳ፡ ሓደ ኣፍ ደገ ሌዊ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የከ​ተ​ማ​ዪቱ በሮች እንደ እስ​ራ​ኤል ነገ​ዶች ስም ይሆ​ናሉ፤ በሰ​ሜን በኩል አንዱ የሮ​ቤል በር፤ አን​ዱም የይ​ሁዳ በር፥ አን​ዱም የሌዊ በር ሦስት በሮች ይሆ​ናሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የከተማይቱ በሮች እንደ እስራኤል ነገዶች ስም ይሆናሉ፤ በሰሜን በኩል አንዱ የሮቤል በር አንዱም የይሁዳ በር አንዱም የሌዊ በር፥ ሦስት በሮች ይሆናሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የከተማይቱ በሮች በእስራኤል ነገዶች ስም ይጠራሉ፤ በሰሜን በኩል ሦስት በሮች አሉ፥ አንዱ የሮቤል በር፥ አንዱ የይሁዳ በር፥ አንዱ ደግሞ የሌዊ በር ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካታማ ፐንገቱ እስራኤልያ ዘረ ሱንን ጼገታና። ሁጲሳ ባጋና፤ ሮቤላ ፐንግያ፥ ይሁዳ ፐንግያነ ሌዊያ ፐንግያ ጌተትያ ሄዙ ፐንገቱ ደአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Katamaa penggetuu Israa'eeliyaa Zeretsaa suntsaan s'eegetana. Huup'isa baggana; Roobeela penggiyaa, Yihudaa penggiyaanne Leewiyaa penggiyaa geetettiyaa heezzu penggetuu de'ana.
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካታማ ፐንገት እስራኤለ ኮቻታ ሱንን ፄገታና። ፑደሀ ባጋራ ደእያ ሄ ፐንገት ሮቤላ ፐንገ፥ ይሁዳ ፐንገነ ሌወ ፐንገ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) katamaa pengeti Isra7eele kochata sunthan xeegetana. Pudeha baggara de7iya heedzu pengeti Robeela penge, Yihuda pengenne Leewe penge gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የከተማዪቱ በሮች በእስራኤል ነገዶች ስም ይጠራሉ፤ በሰሜን በኩል ያሉት ሦስቱ በሮች የሮቤል ነገድ በር፣ የይሁዳ ነገድ በርና የሌዊ ነገድ በር ይሆናሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደገታት እታ ኸተማ ኸዓ፥ ብስም ነገዳት እስራኤል ይፀውዓ፤ ናብ ሰሜን ኣቢሉ ሰለስተ ደገ፥ ደገ ሮቤል ሓንቲ፥ ደገ ይሁዳ ሓንቲ፥ ደገ ሌዊ ሓንቲ።
Amharic Tigrinya 2011 ደጌታት እታ ኸተማ ኸኣ ብስም ነገዳት እስራኤል ይሰመያ። ናብ ሰሜን ኣቢሉ ሰለስተ ደገ፡ ደገ ሮቤል ሓንቲ፡ ደገ ይሁዳ ሓንቲ፡ ደገ ሌዊ ሓንቲ።