Ezekiel 48:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እታ ንነገዳት እስራኤል ከም ርስቲ ብዕጫ እትዕድልዋ ምድሪ እዚኣ እያ፣ እዚኣ ድማ ግደታቶም እያ፣ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ርስት አድ​ር​ጋ​ችሁ ለእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ዶች በዕጣ የም​ታ​ካ​ፍ​ሉ​አት ምድር ይህች ናት፤ የእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ዕጣ እን​ደ​ዚህ ነው፥ ይላል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ርስት አድርጋችሁ ለእስራኤል ነገዶች በዕጣ የምታካፍሉአት ምድር ይህች ናት፥ የእያንዳንዱም ዕጣ እንደዚህ ነው፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለእስራኤል ነገዶች ርስት አድርጋችሁ የምታካፍሉአት ምድር ይህች ናት፥ የእያንዳንዱም ዕጣ እንደዚህ ነው፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተ እስራኤልያ አሳዉ ላታ ኦደ ሻካና ቢታይ ሀዋ፤ ሀዋንቱ ኡንቱንታ ጋካና ሳማቱዋ። ታን ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hintte Israa'eeliyaa asaw laata ootsaade shaakkana biittay hawaa; hawanttu unttuntta gakkana saamatuwaa. Taani Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaa oday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Intte Isra7eele qommotas laata biitta histtidi intte shaakkana biittay hayssa; hayti istta gakkana gisha. Tani Ubbaa Haariza GODAY hayssa yootays.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢንቴ ኢስራኤሌ ቆሞታስ ላታ ቢታ ሂስቲዲ ኢንቴ ሻካና ቢታይ ሃይሳ፤ ሃይቲ ኢስታ ጋካና ጊሻ። ታኒ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ሃይሳ ዮታይስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተ እስራኤለ አሳስ ሻካና ቢታይ ሀይሳ፤ ሄስ ኤንታ ግሹዋ” ያግድ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ኦድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinte Isra7eele asaas shaakana biittay haysa; hessi enta gishuwa” yaagidi Ubbaa Haariya Goday odis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ለእስራኤል ነገዶች ርስት አድርጋችሁ የምታከፋፍሏት ምድር ይህች ናት፤ ድርሻዎቻቸውም እነዚህ ናቸው” ይላል ጌታ እግዚአብሔር ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልዑል እግዚአብሔር “በዚህ ዐይነት ለእስራኤል ነገዶች ሁሉ በርስትነት የምታከፋፍሉአቸው ምድር ይህች ናት” ሲል ተናገረ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ንነገዳት እስራኤል ዕፃ ኣውዲቕኩም ርስቲ እተማቕልዎም ምድሪ እዚኣ እያ፤ እተን ግዴታታት ከዓ እዚኣተን እየን፤ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ንነገዳት እስራኤል ዕጭ ኣውዲቕኩም ርስቲ እተማቕልዎም ምድሪ እዚኣ እያ። እተን ግዴታት ከኣ እዚኤን እየን፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ።