Ezekiel 47:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ከምዚ በለኒ፦ እዚ ማያት እዚ ናብ ምብራቓዊ ምድሪ ይውሕዝ እሞ ናብ በረኻ ይወርድ፡ ናብ ባሕሪ ድማ ይኸይድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም እን​ዲህ አለኝ፥ “ይህ ውኃ ወደ ምሥ​ራቅ ወደ ገሊላ ይወ​ጣል፤ ወደ ዓረ​ባም ይወ​ር​ዳል፤ ወደ ባሕ​ሩም ይገ​ባል፤ ወደ ባሕ​ሩም ወደ ረከ​ሰው ውኃ በገባ ጊዜ ውኃ​ውን ይፈ​ው​ሰ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም እንዲህ አለኝ። ይህ ውኃ ወደ ምሥራቅ ምድር ይወጣል ወደ ዓረባም ይወርዳል ወደ ባሕሩም ይገባል፤ ወደ ባሕሩም ወደ ረከሰው ውኃ በገባ ጊዜ ውኃው ይፈወሳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህም አለኝ፦ ይህ ውኃ ወደ ምሥራቅ አውራጃ ይወጣል ወደ ዓረባም ይወርዳል ወደ ባሕሩም ይገባል፤ ወደ ባሕሩም ወደ ረከሰው ውኃ በገባ ጊዜ ውኃው ይፈወሳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀ ሃይ አዋይ ዶልያ ባጋ ቢታዉ ጎጊደ፥ አራባ ዎምባን ገሌ። እ ሄዋን ጎገና ማጽንያ አባን ገልያ ዎደ፥ ሄ ሃይ ኦራጺደ፥ ጽሎ ሃ ከሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I taana hawaadan yaageedda; «Ha haatsay away doliyaa bagga biittaw goggiide, Aaraba Wombban gelee. I hewan goggenna Mas'iniyaa Abban geliyaa wode, he haatsay ooras's'iide, s'illo haatsaa kesee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi tana, «Haaththay arshe kessa bagga biittako goggidi Arabe Zullen gelees. Izi hessan goggidi Maxine abban geliza wode he haaththazi ooraxidi xillo haath kezees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ታና፥ «ሃይ ኣርሼ ኬሳ ባጋ ቢታኮ ጎጊዲ ኣራቤ ዙሌን ጌሌስ። ኢዚ ሄሳን ጎጊዲ ማጺኔ ኣባን ጌሊዛ ዎዴ ሄ ሃዚ ኦራጺዲ ጺሎ ሃ ኬዜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ታኮ፥ “ሀ ሃይ ዶሎሀ ባጋ ጎግድ፥ አራበ ዛንጋራነ ማፅነ አባን ገሌስ። ሃይ ማፅነ አባ ገልያ ዎደ ማፅነ አባይ ኦራፅድ ፅሎ ሃ ግዴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I taako, “Ha haathay doloha bagga goggidi, Arabe zangaaranne Maxine Abban gelees. Haathay Maxine Abbaa geliya wode Maxine Abbay ooraxidi xillo haathi gidees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ይህ ውሃ ወደ ምሥራቅ ምድር ይፈስሳል፤ ወደ ባሕሩ ወደሚገባበት ወደ ዓረባ ይወርዳል፤ ወደ ባሕሩም ሲፈስስ፣ በዚያ የነበረው ውሃ ንጹሕ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም እንዲህ አለኝ፦ “ይህ ውሃ በምድሪቱ ውስጥ ወደ ምሥራቅ፥ ወደ ዮርዳኖስ ሸለቆና ወደ ሙት ባሕር ይፈስሳል፤ ወደ ሙት ባሕር በሚፈስበት ጊዜ የጨዉ ባሕር ታድሶ ጥሩ ውሃ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በለኒ ድማ “እዝ ማያት እዙይ፥ ናብ ምብራቕ ኣቢሉ ይውሕዝ ኣሎ፤ ናብ ጐልጐል ክወርድ፥ ናብ ባሕሪ ኸዓ ኽበፅሕ እዩ፤ ናብ ባሕሪ ምስ ኣተወ ድማ እቲ ማያት ክፍወስ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 በለኒ ድማ፡ እዚ ማያት እዚ ናብ ምብራቕ ኣቢሉ ይውሕዝ ኣሎ፡ ናብ ጐልጐል ኪወርድ ናብ ባሕሪ ኸኣ ኪበጽሕ እዩ። ናብ ባሕሪ ምስ ኣተወ ድማ፡ እቲ ማያት ኪጥዒ እዩ።