Ezekiel 47:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሸነኽ ምዕራብ ድማ ካብ ዶብ ኣትሒዙ ዓብዪ ባሕሪ ኪኸውን እዩ፣ ሓደ ሰብኣይ ናብ ሓማት ኽሳዕ ዚሰግር። እዚ ምዕራባዊ ሸነኽ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የም​ዕ​ራ​ቡም ድን​በር ከደ​ቡቡ ድን​በር ጀምሮ እስከ ሐማት መግ​ቢያ አን​ጻር ድረስ ታላቁ ባሕር ይሆ​ናል። የም​ዕ​ራቡ ድን​በር ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የምዕራቡም ድንበር ከደቡቡ ድንበር ጀምሮ እስከ ሐማት መግቢያ አንጻር ድረስ ታላቁ ባሕር ይሆናል። የምዕራቡ ድንበር ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የምዕራቡ ድንበር ከደቡቡ ድንበር ጀምሮ እስከ ሐማት መግቢያ አንጻር ድረስ ታላቁ ባሕር ይሆናል። ይህም የምዕራቡ ድንበር ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “አዋይ ዉልያ ባጋ ዛዋይ ሜድተራነ አባ ግዲደ፥ ሁጲሳ ባጋና አደ ሀማተን ዛዋቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Away wulliyaa bagga zaway Meediteraane Abbaa gidiide, huup'issa baggana aad'd'iide Hamaaten zawatee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Arshe geloso bagga zaway Mediteraane Abba gididi, pudeha baggara kanththidi Hamaate gakkees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣርሼ ጌሎሶ ባጋ ዛዋይ ሜዲቴራኔ ኣባ ጊዲዲ፥ ፑዴሃ ባጋራ ካንዲ ሃማቴ ጋኬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ዉሎሀ ባጋ ዛዋይ መደትራነ አባ ግድድ፥ ፑደሀ ባጋራ ሀማታ ስንራ ካንድ ዉሎሀ ባጋ ጋኬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Wuloha bagga zaway Medetiraane Abbaa gididi, pudeha baggara Hamaata sinthara kanthidi wuloha bagga gakees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በምዕራቡ በኩል ወሰኑ ከሐማት መግቢያ ፊት ለፊት እስካለው ቦታ ድረስ ታላቁ ባሕር ይሆናል፤ ይህም የምዕራቡ ወሰን ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የምዕራቡ ድንበር የሜድትራኒያን ባሕር ሆኖ፥ እስከ ሐማት መግቢያ አንጻር ድረስ ይደርሳል። ይህም የምዕራቡ ድንበር ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እቲ ወገን ምዕራብ ድማ፥ እቲ ዓብዪ ባሕሪ ኻብ ወሰን ደቡብ ክሳዕ መንፅር ሃማት እዩ፤ እዙይ እቲ ወገን ምዕራብ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ወገን ምዕራብ ድማ እቲ ዓብዪ ባሕሪ ኻብ ወሰን ደቡብ ክሳዕ መንጽር ሃማት እዩ። እዚ እቲ ወገን ምዕራብ እዩ።