Ezekiel 47:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ካብታ ብሰሜን እትርከብ ደገ ኣውጺኡኒ፡ ናብ ደገ ናብታ ብሸነኽ ምብራቕ እትጥምት መገዲ መሪሑኒ። እንሆ ድማ ብየማናይ ሸነኽ ማያት ይውሕዝ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሰ​ሜ​ኑም በር በኩል አወ​ጣኝ፤ በስተ ውጭ በአ​ለው መን​ገድ፥ ወደ ምሥ​ራቅ ወደ​ሚ​መ​ለ​ከት በስተ ውጭ ወዳ​ለው በር አዞ​ረኝ፤ እነ​ሆም ውኃው በቀኝ በኩል ይፈ​ስስ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰሜኑም በር በኩል አወጣኝ፤ በስተ ውጭ ባለው መንገድ፥ ወደ ምሥራቅ ወደሚመለከት በስተ ውጭ ወዳለው በር አዞረኝ፤ እነሆም፥ ውኃው በቀኙ ወገን ይፈስስ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሰሜኑ በር በኩል አወጣኝ፤ በውጭ ባለው መንገድ፥ ወደ ምሥራቅ ወደሚመለከት በውጭ ወዳለው በር አመጣኝ፤ እነሆ ውኃው በደቡብ በኩል ይፈስስ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ታና ሁጲሳ ፐንግያ ባጋና ከሲደ፥ አዋይ ዶልያ ባጋ ጼልያ ፐንግያ ዩሹዋና ካለደ አፌዳ። ሄ ፐንግያፐ ገድሳ ባጋና ሃይ ጎጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I taana huup'issa penggiyaa baggana kessiide, away doliyaa bagga s'eelliyaa penggiyaa yuushshuwaana kaaletsiide afeeda. He penggiyaappe gedissa baggana haatsay goggee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi tana pudeha penge baggara kessidi, arsheko xeelliza penge yuushora kaaleththidi efides. He pengefe dugeha baggara haaththi goggees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ታና ፑዴሃ ፔንጌ ባጋራ ኬሲዲ፥ ኣርሼኮ ጼሊዛ ፔንጌ ዩሾራ ካሌዲ ኤፊዴስ። ሄ ፔንጌፌ ዱጌሃ ባጋራ ሃ ጎጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ታና ቆሞ ፐንግያ ባጋራ ከስድ፥ ዶሎሀ ፐንግያኮ ዩሽስ። ሄ ፐንግያፈ ጋርሳ ባጋራ ሃ ጎጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I tana qommo pengiya baggara kessidi, doloha pengiyako yuushshis. He pengiyafe garsa baggara haathi goggees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም በሰሜኑ በር በማውጣት በውጭ አዙሮ በምሥራቅ አቅጣጫ ወዳለው የውጭ በር መራኝ፤ ውሃውም በደቡብ በኩል ይፈስስ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያም ሰው በሰሜኑ ቅጽር በር በኩል ከቤተ መቅደሱ አውጥቶ ወሰደኝ፤ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ በሚመለከተውም ቅጽር በር አዞረኝ፤ ከቅጽር በሩም በስተ ደቡብ ውሃው ወደ ምሥራቅ ይፈስ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድሕሪዙይ ብመንገዲ እታ ሰሜናዊት ደገ ኣውፅአኒ፤ ብመንገዲ እታ ናብ ምብራቕ እትርኢ ደገ፥ ናብታ ኣብ ወፃኢ ዘላ ደገ ብወፃኢ ኣዞረኒ፤ እንሆ ኸዓ ማያት ካብቲ የማናይ ወገን ይፍልፍል ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ድሕርዚ ብመገዲ እታ ሰሜናዊት ደገ ኣውጽኣኒ፡ ብመገዲ እታ ናብ ምብራቕ እትርኢ ደገ፡ ናብታ ኣብ ወጻኢ ዘላ ደገ ብወጻኢ ኣዞረኒ። እንሆ ኸኣ፡ ማያት ካብቲ የማናይ ወገን ይፍልፍል ነበረ።