Ezekiel 47:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል፦ ከም ዓሰርተው ክልተ ነገድ እስራኤል እታ ሃገር እትወርስሉ ዶብ እዚ እዩ፦ ዮሴፍ ክልተ ኽፋል ይህልዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ርስት አድርጋችሁ ለዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ምድሪቱን የምትከፍሉበት ድንበር ይህ ነው። ለዮሴፍ ሁለት ዕጣ ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ርስት አድርጋችሁ ለአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ምድሪቱን የምትከፍሉበት ድንበር ይህ ነው። ለዮሴፍ ሁለት እድል ፈንታ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ርስት አድርጋችሁ ለዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ምድሪቱን የምትከፍሉበት ድንበር ይህ ነው። ለዮሴፍ ሁለት ድርሻ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “እስራኤልያ ዛረቶ ታማነ ላአቶ ቢታ ላታ ጋድያ ኦደ፥ ኔን ሻካና ዛዋይ ሀዋ። ዮሴፎ ዛረቶ ላኡ ሳማይ እመቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Israa'eeliyaa zaretoo tammanne laa"atoo biittaa laata gadiyaa ootsaade, neeni shaakana zaway hawaa. Yooseefo zaretoo laa"u saamay imetto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariza GODAY, «Isra7eele zaretas tammanne nam7atas biitta laata gade ooththada neni shaakkana zaway hayssa. Yooseefe zaretas nam7u gishay imetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ «ኢስራኤሌ ዛሬታስ ታማኔ ናምኣታስ ቢታ ላታ ጋዴ ኦዳ ኔኒ ሻካና ዛዋይ ሃይሳ። ዮሴፌ ዛሬታስ ናምኡ ጊሻይ ኢሜቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታማነ ናምኡ እስራኤለ ዘረስ ላታ ቢታ ኦዳ፥ ነ ሻካና ዛዋይ ሀይሳ። ዮሰፋ ኮቻስ ናምኡ ሳም እመቶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Tammanne nam7u Isra7eele zerethaas laata biitta oothada, ne shaakana zaway haysa. Yoosefa kochaas nam7u saami imeto. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ምድሪቱን ርስት አድርገህ ለዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ የምታከፋፍሉባቸው ወሰኖች እነዚህ ናቸው፤ ዮሴፍ ሁለት ዕጣ ይኑረው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ለዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ በርስትነት የምታካፍላቸው የመሬት ድንበር የሚከተለው ነው፤ የዮሴፍ ነገድ ሁለት ድርሻ ይኖረዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እታ ንዓሰርተ ኽልተ ነገድ እስራኤል ርስቲ ጌርኩም እትመቕልዎም ምድሪ፥ ወሰናታ እዙይ እዩ፤ ዮሴፍ ክልተ ዕፃ ኽረክብ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እታ ንዓሰርተው ክልተ ነገድ እስራኤል ርስቲ ጌርኩም እትመቕልዎም ምድሪ፡ ወሰናታ እዚ እዩ፡ ዮሴፍ ክልተ ዕጫ ኺረክብ እዩ። |