Ezekiel 46:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ከምዚ በለኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም፥ “እነ​ዚህ የቤቱ አገ​ል​ጋ​ዮች የሕ​ዝ​ቡን መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ያ​በ​ስ​ሉ​ባ​ቸው ስፍ​ራ​ዎች ናቸው” አለኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። እነዚህ የቤቱ አገልጋዮች የሕዝቡን መሥዋዕት የሚቀቅሉባቸው ስፍራዎች ናቸው አለኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህም አለኝ፦ “እነዚህ የቤቱ አገልጋዮች የሕዝቡን መሥዋዕት የሚቀቅሉባቸው ስፍራዎች ናቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ብታኒ ታና፥ “ሀዋንቱ ኡባይ ጌሻ ጎልያን ኦያዋንቱ አህያ ያርሹዋ ዶይስያ ሳአቱዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He bitanii taana, «Hawanttu ubbay Geeshsha Golliyaan ootsiyaawanttu ahiyaa yarshshuwaa doyissiyaa sa'atuwaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He bitaney tana, «Hayti ubbay Xoossa Keeththan ooththizayti ehiza yarsho doyssiza sohota» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ቢታኔይ ታና፥ «ሃይቲ ኡባይ ጾሳ ኬን ኦዛይቲ ኤሂዛ ያርሾ ዶይሲዛ ሶሆታ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ኡራይ ታኮ፥ “ሀይስ ኡባይ ፆሳ ኬን ኦይሳት አሳይ ኤህያ ያርሹዋ ዶይስያ በሳታ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He uray taako, “Haysi ubbay Xoossaa keethan ootheysati asay ehiya yarshuwa doysiya bessata” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “እነዚህ፣ በቤተ መቅደሱ የሚያገለግሉቱ፣ የሕዝቡን መሥዋዕት የሚቀቅሉባቸው ስፍራዎች ናቸው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያም ሰው “እነዚህ ሁሉ የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፥ ሕዝቡ የሚያቀርበውን መሥዋዕት የሚያበስሉባቸው ክፍሎች ናቸው” አለኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣተን ከዓ “እቶም ኣገልገልቲ እዛ ቤት፥ ናይ ህዝቢ መስዋእቲ ዘብስሉለን እየን” በለኒ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኸኣ፡ እዚኣ እታ ዜብስሉላ ቤት እያ፡ እዚኣተን ከኣ እቶም ኣገልገልቲ እዛ ቤት ናይ ህዝቢ መስዋእቲ ዜብስሉለን እየን፡ በለኒ።