Ezekiel 45:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ቅድስቲ ኽፋል እታ ምድሪ ነቶም ንእግዚኣብሄር ኬገልግልዎ ዚቐርቡ ካህናት፡ ባሮት መቕደስ ይኹን። ቦታ ኣባይቶምን መቕደስ መቕደስን ኪኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከምድርም የተቀደሰ የዕጣ ክፍል ይሆናል፤ እግዚአብሔርን ያገለግሉ ዘንድ ለሚቀርቡ ለመቅደሱ አገልጋዮች ለካህናቱ ይሆናል፤ ለቤቶቻቸውም የሚሆን ስፍራ፥ ለመቅደስም የሚሆን የተቀደሰ ስፍራ ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከምድርም የተቀደሰ የዕጣ ክፍል ይሆናል፤ እግዚአብሔርን ያገለግሉ ዘንድ ለሚቀርቡ ለመቅደሱ አገልጋዮች ለካህናቱ ይሆናል፥ ለቤቶቻቸውም የሚሆን ስፍራ ለመቅደስም የሚሆን የተቀደሰ ስፍራ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከምድሪቱም የተቀደሰ የዕጣ ክፍል ይሆናል፤ ጌታን ሊያገለግሉ ለሚቀርቡ ለመቅደሱ አገልጋዮች ለካህናቱ ይሆናል፥ ስፍራውም ለቤቶቻቸው መስሪያና ለመቅደስም የሚሆን የተቀደሰ ስፍራ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዌ ጌሻ ጎልያ ግዶን መና ጎዳዉ ኦናዉ፥ አኮ ሺቅያ ቄሳቶ ዱማቴዳ ጌሻ ሳኣ ግዶ፤ ቃይ ኡንቱንቱ ባረንቱ ጎልያ ኬጽያ ሳነ ጌሻ ጎልያዉካ ጌሻ ሳኣ ግዶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewe Geeshsha Golliyaa giddon Med'inaa Godaw ootsanaw, aakko shiik'iyaa k'eesatoo dummateedda geeshsha sa'aa gido; k'ay unttunttu barenttu golliyaa kees's'iyaa saanne Geeshsha Golliyawukka geeshsha sa'aa gido. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessi Xoossa Keeththa giddon GODAAS ooththanaas, izakko shiiqiza qeesetas dummatida geeshshasoho gido; qasse istti bantta keeththa keexxiza sohonne Xoossa Keeththaska geeshshasoho gido. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሲ ጾሳ ኬ ጊዶን ጎዳስ ኦናስ፥ ኢዛኮ ሺቂዛ ቄሴታስ ዱማቲዳ ጌሻሶሆ ጊዶ፤ ቃሴ ኢስቲ ባንታ ኬ ኬጺዛ ሶሆኔ ጾሳ ኬስካ ጌሻሶሆ ጊዶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄስ ፆሳ ኬ ግዶን ጎዳስ ሀጋዛናዉ፥ እያኮ ሺቅያ ካህነታስ ዱማትዳ ጌሻ በሲ ግዶ። ሄስ ካህነታ ኬይነ ፆሳ ኬይ ኬፀትያ በሰ ግዶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessi Xoossa keetha giddon Godaas haggaazanaw, iyako shiiqiya kahinetas dummatida geeshsha bessi gido. Hessi kahineta keethaynne Xoossa keethay keexetiya besse gido. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህም በቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሚያገለግሉና፣ በእግዚአብሔር ፊት ለአገልግሎት ለሚቀርቡ ካህናት፣ ቅዱስ የሆነ የምድሪቱ ክፍል ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህ ከጠቅላላው መሬት የተቀደሰ ክፍል ሆኖ ወደ እግዚአብሔር ቀርበው በቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሚያገለግሉት ካህናት የተደለደለ ነው፤ ቦታውም ለካህናቱ መኖሪያና ለቤተ መቅደሱ መሥሪያ ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዛ ቕድስቲ ግደ እታ ምድሪ፥ ነቶም ኣገልገልቲ መቕደስ ኮይኖም፥ ንእግዚኣብሄር ከገልግሉ ዝቐርቡ ኻህናት ክትከውን እያ፤ ነባይቶም ስፍራ፥ ንመቕደስውን ቅዱስ ቦታ ኽትከውን እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዛ ቅድስቲ ግደ እታ ሃገር ነቶም ኣገልገልቲ መቕደስ ኰይኖም፡ ንእግዚኣብሄር ኬገልግሉ ዚቐርቡ ኻህናት ክትከውን እያ። ነባይቶም ስፍራ፡ ንመቕደሰውን ቅዱስ ቦታ ኽትከውን እያ። |