Ezekiel 44:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ኣስተውዕል፡ ብዛዕባ ኵሉ ስርዓታት ቤት እግዚኣብሄርን ኵሉ ሕግታታን ዝብለካ ዅሉ፡ ብዓይንኻ ርአ፡ ብኣእዛንካ ድማ ስምዓዮ። ከምኡውን ናብቲ ካብ መቕደስ ዝወጽእ ኩሉ መውጽኢ ኣፍደገ እታ ቤት ኣጸቢቕካ ኣስተብህል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፥ “የሰው ልጅ ሆይ! ልብ አድርግ፤ ስለ እግዚአብሔርም ቤት ሥርዐትና ሕግ ሁሉ የምነግርህን ሁሉ በዐይንህ ተመልከት፤ በጆሮህም ስማ፤ የቤቱንም መግቢያ፥ የመቅደሱንም መውጫ ሁሉ ልብ አድርግ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ። የሰው ልጅ ሆይ፥ ልብ አድርግ ስለ እግዚአብሔርም ቤት ሥርዓትና ሕግ ሁሉ የምናገርህን ሁሉ በዓይንህ ተመልከት በጆሮህም ስማ፤ የቤቱንም መግቢያ የመቅደሱንም መውጫ ሁሉ ልብ አድርግ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ስለ ጌታ ቤት ሥርዓት ሁሉ እና ሕጉን ሁሉ የምናገርህን ሁሉ ልብ አድርግ በዓይንህ ተመልከት በጆሮህም ስማ፤ የቤቱን መግቢያ የመቅደሱንም መውጫ ሁሉ ልብ አድርግ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ መና ጎዳይ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ላ አሳ ናአዉ፥ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ዎጋቱዋ ኡባነ አ ህገቱዋ ኡባ ጼልያዋን ታን ነዉ ኦድያዋ ነ ሀይን ሎይደ ስሳ፤ ነ አይፍያንካ ሎይደ ጼላ። ጌሻ ጎልያ ገላናዉነ ከሳናዉ በስያ አሳቱነ በሰና አሳቱ ሀቃዋንተንቶ ሎይደ አኬካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, Med'inaa Goday taana hawaadan yaageedda; «Laa asaa na'aw, Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa wogatuwaa ubbaanne Aa higgetuwaa ubbaa s'eelliyaawaan taani new odiyaawaa ne haytsaan loytsaade sisa; ne ayifiyaankka loytsaade s'eella. Geeshsha Golliyaa gelanawunne kesanaw bessiyaa asatuunne bessena asatuu hak'awanttentto loytsaade akeeka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin GODAY tana, «Haysso asa nawu, Xoossa Keeththa wogata ubbaanne iza maarata ubbaa xeellizayssan tani nees yootizayssa ne hayththan minththada siya; ne ayfenka minththada xeella. Xoossa Keeththa gelanaassinne kezanaas bessiza asatinne bessontta asati awaytakko minththada akeeka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ጎዳይ ታና፥ «ሃይሶ ኣሳ ናዉ፥ ጾሳ ኬ ዎጋታ ኡባኔ ኢዛ ማራታ ኡባ ጼሊዛይሳን ታኒ ኔስ ዮቲዛይሳ ኔ ሃይን ሚንዳ ሲያ፤ ኔ ኣይፌንካ ሚንዳ ጼላ። ጾሳ ኬ ጌላናሲኔ ኬዛናስ ቤሲዛ ኣሳቲኔ ቤሶንታ ኣሳቲ ኣዋይታኮ ሚንዳ ኣኬካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ታኮ፥ “አሳ ናአዉ፥ ፆሳ ኬ ዎጋታነ እያ ህገታ ኡባ ነ በኤይሳነ ስኤይሳ ሎይዳ ናጋ። ፆሳ ኬ ገላናዉነ ከያናዉ በሲያ አሳትነ በሶና አሳት ኦናንተኮ ሎይዳ አኬካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday taako, “Asa na7aw, Xoossa keetha wogatanne iya higgeta ubbaa ne be7eysanne si7eysa loythada naaga. Xoossa keethaa gelanawunne keyanaw bessiya asatinne bessonna asati oonanteko loythada akeeka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ ስለ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥርዐት የምነግርህን ሁሉ በጥንቃቄ አስተውል፤ በሚገባ አድምጥ፤ ልብም በለው። የቤተ መቅደሱን መግቢያና የመቅደሱን መውጫዎች ሁሉ አስተውል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! የምትሰማውንና የምታየውን ነገር ሁሉ ልብ ብለህ አስተውለው፤ እነሆ እኔ ስለ ቤተ መቅደሱ ሕግና ሥርዓት ሁሉ እነግርሃለሁ፤ በቤተ መቅደሱ ውስጥ መግባትና መውጣት የሚፈቀድላቸው ምን ዐይነት ሰዎች እንደ ሆኑ አስተውል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ በለኒ፦ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ነዚ ኣነ ብዛዕባ ዅሉ ስርዓት ቤት እግዚኣብሄርን፥ ኵሉ ሕግጋታን ዝነግረካ ዘለኹ፥ ልብኻ ኣውድቐሉ፤ በዒንትኻ ድማ ተመልከቶ፤ በእዛንካውን ስምዓዮ። ንመእተዊ እታ ቤትን፥ ንዅሉ መውፅኢ እታ ቤተ መቕደስን፥ ኣፀቢቕካ ኣስተብህለሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ በለኒ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ነዚ ኣነ ብዛዕባ ዂሉ ስርዓት ቤት እግዚኣብሄርን ኲሉ ሕጋጋታን ዝነግረካ ዘሎኹ፡ ልብኻ ኣውድቐሉ፡ በዒንትኻ ተመልከቶ፡ በእዛንካ ስምዓዮ። ንመእተዊ እታ ቤትን ንዂሉ መውጽኢ እታ ቤት መቕደስን ኣጸቢቕካ ኣስተብህለሉ። |