Ezekiel 44:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ቐዳማይ ካብ ኵሉ እቲ ቐዳማይ፡ ኵሉ መስዋእቲ ምግቢ ዅሉ፡ ካብ ኵሉ ዓይነት መስዋእቲ ምግቢኹም፡ ናይ ካህን ይኹን። በረኸት ምእንቲ ኼዕርፍ፡ ነቲ ቐዳማይ ጣይትኻ እውን ንኻህን ሃብዎ። ኣብ ገዛኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የበኵራቱ ሁሉ መጀመሪያ ከየዓይነቱ፥ ከቍርባናችሁም ሁሉ የማንሣት ቍርባን ሁሉ ለካህናት ይሆናል፤ በቤታችሁም ውስጥ በረከት ያድር ዘንድ የአዝመራችሁን ቀዳምያት ለካህናቱ ትሰጣላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የበኵራቱ ሁሉ መጀመሪያ ከየዓይነቱ ከቍርባናችሁም ሁሉ የማንሣት ቍርባን ሁሉ ለካህናት ይሆናል፤ በቤታችሁም ውስጥ በረከት ያድር ዘንድ የዱቄታችሁን በኵራት ለካህናቱ ትሰጣላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የበኩራቱ ሁሉ መጀመሪያ፥ ስጦታ ሁሉ፥ ስጦታዎቻችሁ ሁሉ፥ ለካህናት ይሆናል፤ በቤትህም ውስጥ በረከት እንዲያድር የሊጣችሁን በኵራት ለካህን ትሰጣላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኮይሮ ጋክያ ዱማ ዱማ ካዉ ኮይሮ አይፊነ ህንተ ጾሳዉ እምያ እሞታ ኡባይ ቄሳቱ ዋሳ። ህንተ ጎልያን አንጁ ሸምፓና ማላ፥ ህንተ ልያፐ ኮይሮ ኩሽያ ኡንቱንቶ እምተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Koyiro gakkiyaa dumma dumma katsaw koyiro ayifiinne hintte S'oossaw immiyaa imotaa ubbay k'eesetuwaassa. Hintte golliyaan anjjuu shemppana mala, hintte d'iilliyaappe koyiro kushiyaa unttunttoo immite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Koyro gakkiza dumma dumma kaththas koyro ayfeynne intte GODAAS immiza imota ubbay qeesetassa. Intte keeththan anjjoy shempana mala, intte dhiillefe koyro kushe isttas immite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኮይሮ ጋኪዛ ዱማ ዱማ ካስ ኮይሮ ኣይፌይኔ ኢንቴ ጎዳስ ኢሚዛ ኢሞታ ኡባይ ቄሴታሳ። ኢንቴ ኬን ኣንጆይ ሼምፓና ማላ፥ ኢንቴ ሌፌ ኮይሮ ኩሼ ኢስታስ ኢሚቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኮይሮ ጋክያ ዱማ ዱማ ካ ፄራ አይፈይነ ህንተ ጎዳስ እምያ እሞታ ኡባይ ካህነታሳ። ህንተ ኬይ አንጀታና መላ ህንተ ልያፈ ኮይሮ ኩሽያ ኤንታዉ እምተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Koyro gakiya dumma dumma kathaa xeera ayfeynne hinte Godaas immiya imota ubbay kahinetassa. Hinte keethay anjetana mela hinte dhiilliyafe koyro kushiya entaw immite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከፍሬ በኵራት ምርጥ የሆነው ሁሉ እንዲሁም ከልዩ ስጦታዎቻችሁ የመጀመሪያው ሁሉ ለካህናት ይሆናል፤ ለቤተ ሰዎቻችሁ ሁሉ በረከት እንዲሆን ከምድር የምታገኙትን መብል በኵራት ለእነርሱ ስጧቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የመከር መጀመሪያ የሆነውን ያማረውን በኲራትና ለእኔ የቀረበውን ስጦታ ሁሉ ካህናቱ ይውሰዱ፤ ሕዝቡም ሁልጊዜ እህል ሲፈጩ የዱቄቱን በኲራት ለካህናቱ መባ አድርገው ያበርክቱ፤ እኔም ይህንን ሁሉ የሚያደርጉትን ሕዝብ ቤታቸውን በበረከት እሞላዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሉ በዅሪ ፍርያትኩምን፥ ኵሉ መባእኹም ዝኾነ ይኹን መባእ ዘበለን ንኻህናት ይኹን፤ ንቤትኩም በረኸት ምእንቲ ኽሓድራ፥ በዅሪ ሕሩጭኩም ብዛዕባኡ ሃቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በዂሪ ዂሉ ፍርያትኩምን፡ ኲሉ መባእኩም፡ ዝዀነ ይኹን መባእ ዘበለን ንኻህናት ይኹን። ንቤትኩም በረኸት ምእንቲ ኺሐድራስ፡ በዂሪ ሓሪጭኩም ንኻህን ሀቡ። |