Ezekiel 44:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ርእሶም ናይ በፍታ መትሓዚ፡ ኣብ መንኵቦም ድማ ናይ በፍታ መንጠልጠሊ ክህልዎም ኣለዎ፤ ረሃጽ ብዝፈጥር ነገር ከይተዓጥቁ ይኽእሉ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በራሳቸው ላይ የተልባ እግር መጠምጠሚያ ይሁን፤ በወገባቸውም ላይ የተልባ እግር ሱሪ ይሁን፤ የሚያልብ ነገር አይታጠቁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በራሳቸው ላይ የተልባ እግር መጠምጠሚያ ይሁን፥ በወገባቸውም ላይ የተልባ እግር ሱሪ ይሁን፤ የሚያወዛም ነገር አይታጠቁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በራሳቸው ላይ የተልባ እግር መጠምጠሚያ ይሁን፥ በወገባቸውም ላይ የተልባ እግር ሱሪ ይሁን፤ የሚያልብ ነገር አይታጠቁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ባረንቱ ሁጲያን ላይኑዋ ሻሽያ ጻጽኖ፤ ባረንቱ ጼሳንካ ላይኑዋ ቃን ሱርያ ዳንጭኖ። ባረንታ ጫዋይያዋ አያነ ማዮፕኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu barenttu huup'iyaan layinuwaa shaashiyaa s'aas'ino; barenttu s'eessankka layinuwaa k'antsa suriyaa danc'c'ino. Barentta c'awayiyaawaa ayaanne mayyoppino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti bantta hu7en layno shaashe xaaxetto; bantta xeessankka layno sure gixxetto. Bana cawasiza miish aykkoka may7ofetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ባንታ ሁኤን ላይኖ ሻሼ ጻጼቶ፤ ባንታ ጼሳንካ ላይኖ ሱሬ ጊጼቶ። ባና ጫዋሲዛ ሚሽ ኣይኮካ ማይኦፌቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ባንታ ሁጰን ሊኖ ጎፅድ፤ ባንታ ፄሳን ሊኖ ቃን ሱረ ዳንጮ፤ ጫዋያ ማኦ ማኦፎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti banta huuphen liino goxidi; banta xeessan liino qantha sure danco; cawaya ma7o ma7ofo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በራሳቸው ላይ ከበፍታ ፈትል የተሠራ ጥምጥም ያድርጉ፤ እንዲሁም ከበፍታ ፈትል የተሠራ ሱሪ በወገባቸው ላይ ይታጠቁ፤ እንዲያልባቸው የሚያደርግ ማንኛውንም ልብስ አይልበሱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በራሳቸው ላይ ከበፍታ የተሠራ መጠምጠሚያ ይጠምጥሙ፤ በወገባቸውም ከበፍታ የተሠራ የውስጥ ልብስ ይልበሱ፤ ማናቸውም ላብ የሚያመጣ መታጠቂያ አይታጠቁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ኣራእሶም ናይ ልሕፂ እንጣጢዕ ሻሽ ክጥምጥሙ፥ ኣብ ሕቘኦምውን ናይ ልሕፂ እንጣጢዕ ስረ ኽዕጠቑ፥ ዘርህፅ ነገር ኣይዕጠቑን እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ኣራእሶም ናይ ልሕጺ እንጣጢዕ ወሽ ኪጥምጥሙ፡ ኣብ ሕቚኦምውን ናይ ልሕጺ እንጣጢዕ ስረ ኺዕጠቑ፡ ዜርህጽ ነገር ኣይኪዕጠቑን እዮም። |