Ezekiel 41:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ናብ ውሽጢ ኣትዩ፡ ክልተ እመት ዚኸውን ዓንዲ ማዕጾ ዓቀኖ። እቲ ማዕጾ ድማ ሽዱሽተ እመት፤ ስፍሓት እቲ ማዕጾ ድማ ሾብዓተ እመት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ውስጥም ገባ፤ የመግቢያውንም የግንብ አዕማድ ወርድ ሁለት ክንድ አድርጎ ለካ፤ የመግቢያውም ወርድ ስድስት ክንድ ነበረ፤ የመግቢያውም ግንብ ወርድ በዚህ ወገን ሰባት ክንድ፥ በዚያም ወገን ሰባት ክንድ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ውስጥም ገባ፥ የመግቢያውንም የግንብ አዕማድ ወርድ ሁለት ክንድ አድርጎ ለካ፤ የመግቢያውም ወርድ ስድስት ክንድ ነበረ፥ የመግቢያውም ግንብ ወርድ በዚህ ወገን ሰባት ክንድ በዚያም ወገን ሰባት ክንድ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ውስጥም ገብቶ የመግቢያውን ዓምድ ወርድ ሁለት ክንድ፥ የመግቢያውም ወርድ ስድስት ክንድ ነበረ፥ የመግቢያውም ግንብ ወርድ ሰባት ክንድ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ቆልኦ ገሌዳ። ሄ ገልያ ፐንግያ ጎዳ ኦርዶተ ልክና 2 ዋ ግዴዳ። ፐንግያ ጎምፓይ 6 ዋ ግዴዳ፤ ሀድርሳናነ ኡሸቻና ደእያ ጎዳቱዋ አኮተይ ላፑን ላፑን ዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, k'ol"o geleedda. He geliyaa penggiyaa godaa orddotetsaa likkina 2 wad'aa gideedda. Penggiyaa gomppay 6 wad'aa gideedda; haddirssananne ushechchanna de'iyaa godatuwaa aakotetsay laappun laappun wad'aa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye qol7a gelides. Hee geliza penge godaa ordeteththaa wadhdhiin nam7u nam7u wadha gidides. Pengeza aahoteththay usuppun wadha gidides; hadirsaranne ushachchara diza godata aahoteththay laappun laappun wadha. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ቆልኣ ጌሊዴስ። ሄ ጌሊዛ ፔንጌ ጎዳ ኦርዴቴ ዋን ናምኡ ናምኡ ዋ ጊዲዴስ። ፔንጌዛ ኣሆቴይ ኡሱፑን ዋ ጊዲዴስ፤ ሃዲርሳራኔ ኡሻቻራ ዲዛ ጎዳታ ኣሆቴይ ላፑን ላፑን ዋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ቆልአ ገልስ። ቆልአ ገልያ ኦግያ ዋን፥ ናምኡ ዋ ግድስ፤ ጎምፓይ ኡሱፑን ዋ ግድስ፤ ሀድርሳራነ ኡሻቻራ ደእያ ጎዳታ ጎምፓይ ላፑን ዋ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, qol7a gelis. Qol7a geliya ogiya wadhin, nam7u wadha gidis; gompay usupun wadha gidis; haddirsaranne ushachara de7iya godata gompay laapun wadha gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ወደ ውስጥ ገባ፤ የመግቢያውን ዐምዶች ለካ፤ የእያንዳንዱም ወርድ ሁለት ክንድ ነበር። የመግቢያውም ወርድ ስድስት ክንድ ሲሆን፣ ግራና ቀኝ ወጣ ወጣ ያሉት ግንቦች ወርድ ደግሞ ሰባት ክንድ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም አልፎ ወደ ውስጠኛው ክፍል ገባ፤ ወደ እርሱ የሚያስገባውንም መተላለፊያ ሲለካው ርዝመቱ ሁለት ክንድ ወርዱ ስድስት ክንድ ሆነ፤ በግራና ቀኝ የሚገኙትም ግንቦች የእያንዳንዱ ውፍረት ሰባት ክንድ ሆነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ናብ ውሽጢ ኣተወ እሞ፥ ንመንደቕ እታ ኣፍ ደገ ኽልተ እመት፥ ነታ ኣፍ ደገ ኸዓ ሽዱሽተ እመት፥ ወርዲ እታ ኣፍ ደገውን ሸውዓተ እመት ኣመቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ናብ ውሽጢ ኣተወ እሞ ንሰቕሰቕ እታ ኣፍ ደገ ኽልተ እመት፡ ነታ ኣፍ ደገ ኸኣ ሹድሽተ እመት፡ ወርዲ እታ ኣፍ ደገውን ሾብዓተ እመት ኣመቶ። |