Ezekiel 41:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተን ማዕጾታት ነፍሲ ወከፈን ክልተ ክንፊ፡ ክልተ ዚዘውር ኣቝጽልቲ ነበራኦ። ክልተ ባንዴራ ንሓደ ማዕጾ፡ ክልተ ባንዴራ ድማ ንኻልእ ማዕጾ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ መዝ​ጊ​ያም ሁለት ተዘ​ዋ​ዋሪ ሳን​ቃ​ዎች ነበ​ሩት፤ ለአ​ንዱ መዝ​ጊያ ሁለት፥ ለሌ​ላ​ውም መዝ​ጊያ ሁለት ሳን​ቃ​ዎች ነበ​ሩት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእያንዳንዱ መዝጊያም ሁለት ተዘዋዋሪ ሳንቃዎች ነበሩት፤ ለአንዱ መዝጊያ ሁለት ለሌላውም መዝጊያ ሁለት ሳንቃዎች ነበሩት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እያንዳንዱ በር ሁለት ተዘዋዋሪ ሳንቃዎች ነበሩት፤ አንዱ በር ሁለት ሌላውም በር ሁለት ሳንቃዎች ነበሩት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እት እት ፐንግያዉ ግዱዋን ዳኮቲደ ዶየትያ ላኡ ሳንቃቱ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Itti itti penggiyaw gidduwaan dakkotiide dooyettiyaa laa"u sank'k'atuu de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issi issi penges giddon dakkotidi doyettiza nam7u sanqqati deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲ ኢሲ ፔንጌስ ጊዶን ዳኮቲዲ ዶዬቲዛ ናምኡ ሳንቃቲ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ እስ ፐንግያስ ግዶን ዳኮትድ ዶየትያ ናምኡ ሳንቃት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi issi pengiyas giddon daakotidi dooyetiya nam7u sanqati de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እያንዳንዱ በር መካከሉ ላይ በመታጠፊያ የተያያዙ መዝጊያዎች አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እያንዳንዱ መዝጊያ ሁለት ሳንቃዎች ነበሩት፤ ይህም ማለት ለያንዳንዱ መዝጊያ በመግፋት ወይም በመሳብ በሁለት በኩል የሚከፈቱ ሁለት ሳንቃዎች ማለት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነፍሲ ወከፍ ማዕፆ ድማ፥ ክልተ መቃን፥ ኣብ ከክልተ ዝዕፀፉ መቃን ነታ ኻልአይቲ ኸዓ ኽልተ መቃን ኣለዋአን።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍሲ ወከፍ ማዕጾ ድማ ክልተ መቃን፡ ኣብ ከክልተ ዚዕጸፍ መቃን፡ ነታ ሓንቲ ማዕጾ ኽልተ መቃን፡ ነታ ኻልኣይቲ ኸኣ ክልተ መቃን ኣለዋኤን።