Ezekiel 41:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ገጽ ሰብ ብሓደ ሸነኽ ናብ ኦም ስየ፡ ገጽ ኣንበሳ ድማ ናብቲ ብኻልእ ሸነኽ ናብ ኦም ስየ ይቐንዕ ነበረ፣ ብዘላ ቤት ኣብ ዙርያኡ ተሰሪሑ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በአንድ ወገን ወደ አለው የዘንባባ ዛፍ የሰው ፊት ይመለከት ነበር፤ በሌላውም ወገን ወደ አለው ዘንባባ የአንበሳ ፊት ይመለከት ነበር፤ በቤቱ ሁሉ ዙሪያ እንደዚህ ተቀርጾ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአንድ ወገን ወዳለው የዘንባባ ዛፍ የሰው ፊት ይመለከት ነበር፥ በሌላውም ወገን ወዳለው የዘንባባ ዛፍ የአንበሳ ፊት ይመለከት ነበር፤ በቤቱ ሁሉ ዙሪያ እንደዚህ ተደርጎ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ፊት በአንድ ወገን ወዳለው የዘንባባ ዛፍ ይመለከት ነበር፥ የአንበሳ ፊት ደግሞ በሌላው ወገን ወዳለው የዘንባባ ዛፍ ይመለከት ነበር፤ በቤቱ ሁሉ ዙሪያ እንደዚህ ተቀርጾ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት ባጋና አሳ ሶምኡዋ ማላትያዌ ዛምባ ምስልያኮ ጼሌ፤ ቃይ ሀራ ባጋና ጋሙዋ ሶምኡዋ ማላትያዌ ዛምባ ምስልያኮ ጼሌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Itti baggana asaa som"uwaa malatiyaawe zambbaa misiliyaakko s'eellee; k'ay hara baggana gaammuwaa som"uwaa malatiyaawe zambbaa misiliyaakko s'eellee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Issi baggara asa ayfeso misatizay zamba mislezaakko xeellees; qasse hara baggara gaammo ayfeso misatizay zamba mislezaakko xeellees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲ ባጋራ ኣሳ ኣይፌሶ ሚሳቲዛይ ዛምባ ሚስሌዛኮ ጼሌስ፤ ቃሴ ሃራ ባጋራ ጋሞ ኣይፌሶ ሚሳቲዛይ ዛምባ ሚስሌዛኮ ጼሌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ ባጋራ አሳ ሶምኦ ዳንያ ሶምኦይ ዛምባ ምስልያ ፄሌስ፤ ሀንኮ ባጋራ ጋሞ ሶምኦ ዳንያ ሶምኦይ ዛምባ ምስልያ ፄሌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi baggara asa som7o daaniya som7oy zamba misiliya xeellees; hanko baggara gaammo som7o daaniya som7oy zamba misiliya xeellees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰው ፊት ያለው ኪሩብ በአንድ በኩል ወዳለው ዘንባባ የዞረ ሲሆን፣ የአንበሳ ፊት ያለውም በሌላ በኩል ወዳለው ዘንባባ ዞሮ ነበር። ሁሉም በቤተ መቅደሱ ዙሪያ ላይ ተቀርጸው ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በአንድ በኩል የሰው ፊት ቅርጽ ያለው ወደ ዘንባባው ሲመለከት፥ በሌላም አቅጣጫ የደቦል አንበሳ ቅርጽ ያለው ወደ ዘንባባው ዛፍ ይመለከት ነበር። እነርሱም በቤተ መቅደሱ ዙሪያ ተቀርጸው ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነታ ስየ፥ ናብቲ ሓደ ወገና ገፅ ሰብ፥ ናብቲ ኻልእ ወገና ኸዓ ገፅ ኣንበሳ ነበራ፤ ንብዘላ እታ ቤት ብዅሉ ዙርያኣ ኸምኡ ተገይርዋ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነታ ስየስ ናብዚ ወገና ገጽ ሰብ፡ ነታ ስየስ ናብቲ ወገና ኸኣ ገጽ ኣንበሳ ኣለዋ። ንብዘላ እታ ቤት ብዂሉ ዙርያአ ኸምኡ ተገይርዋ እዩ። |