Ezekiel 41:18 — Compare Translations

10 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብኪሩቤልን ኣግራብ ስየ ድማ ተሰሪሑ፡ ኣብ መንጎ ኪሩቤልን ኪሩቤልን ኦም ስየ ነበረት። ነፍሲ ወከፍ ኪሩቤል ድማ ክልተ ገጽ ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኪሩ​ቤ​ልና የዘ​ን​ባ​ባው ዛፎች ተቀ​ር​ጸ​ው​በት ነበር፤ የዘ​ን​ባ​ባ​ውም ዛፍ ከኪ​ሩ​ብና ከኪ​ሩብ መካ​ከል ነበረ፤ ለእ​ያ​ን​ዳ​ዱም ኪሩብ ሁለት ፊት ነበ​ረው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኪሩቤልና የዘንባባው ዛፎች ተቀርጸውበት ነበር፤ የዘንባባውም ዛፍ ከኪሩብና ከኪሩብ መካከል ነበረ፤ ለእያንዳንዱም ኪሩብ ሁለት ፊት ነበረው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በኪሩቤልና በዘንባባ ዛፎች የተሠራ ነበር፤ በኪሩብና በኪሩብ መካከል የዘንባባ ዛፍ ነበረ፤ እያንዳንዱም ኪሩብ ሁለት ፊቶች ነበሩት።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ክፍለታ ዩሾን፥ ዛምባ ምንነ ክሩበታ ምስለይ አሌቀትስ። ሄ ዛምባ ም ምስለት አሌቀትዳይ ናምኡ ክሩበታፐ ግዶና። ክሩበታስ ናምኡ ናምኡ ሶምኦይ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kifileta yuushon, zamba mithaninne kiruubeta misiley alleeqetis. He zamba mitha misileti alleeqetiday nam7u kiruubetape giddona. Kiruubetas nam7u nam7u som7oy de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኪሩቤልና የዘንባባ ዛፍ ተቀርጸውበት ነበር፤ የዘንባባ ዛፎቹ የተቀረጹት በኪሩብና በኪሩብ መካከል ነበር። እያንዳንዱም ኪሩብ ሁለት ፊት ነበረው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በመለበጃውም ላይ ያለው ቅርጽ የዘንባባ ዛፎችና የኪሩቤል ስዕል ነበር፤ በክፍሉም ዙሪያ የዘንባባና የኪሩቤል ሥዕሎች ተሰባጥረው ተስለውበታል፤ እያንዳንዱም ኪሩብ ሁለት ፊቶች ነበሩት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኪሩቤልን ስየን ተቐሪፅዎ ነበረ፤ ኣብ መንጎ ኪሩቤልን፥ ኪሩቤልን ከዓ ሓንቲ ስየ ነበረት፤ ነፍሲ ወከፍ ኪሩቤል ከዓ ኸክልተ ገፅ ነበሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ኪሩቤልን ስየን ተቐሪጽዎ ኣሎ። ኣብ መንጎ ኪሩቤልን ኪሩቤልን ከኣ ሓንቲ ስየ ኣላ። ነፍሲ ወከፍ ኪሩቤል ከኣ ከክልተ ገጽ ኣለዎ።