Ezekiel 41:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓንዲ ማዕጾን ጸበብቲ መስኮትን ኣብ ዙርያ እቲ ኣብ ሰለስተ ደርብታቶም ዘሎ መጋረጃታትን፡ ኣብ ዙርያ እቲ ማዕጾ፡ ብዅሉ እቲ ማዕጾ ብዕንጨይቲ ተሸፊኑ፡ ካብ መሬት ክሳዕ መስኮት፡ መስኮት ድማ ተሸፊኑ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መድ​ረ​ኮቹ፥ መስ​ኮ​ቶ​ቹና አዕ​ማዱ፥ በስ​ተ​ው​ስጥ ያለው ክፍል ደጀ ሰላ​ሙም በእ​ን​ጨት ተለ​ብ​ጠው ነበር፤ በሦ​ስ​ቱም ዙሪያ የዐ​ይነ ርግብ መስ​ኮ​ቶች ነበሩ። መቅ​ደ​ሱም በመ​ድ​ረኩ አን​ጻር ከመ​ሬት ጀምሮ እስከ መስ​ኮ​ቶቹ ድረስ በእ​ን​ጨት ተለ​ብጦ ነበር፤ መስ​ኮ​ቶ​ቹም የዐ​ይነ ርግብ ነበሩ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መድረኮቹ፥ መቅደሱና በስተ ውስጥ ያለው ክፍል ደጀ ሰላሙም በእንጨት ተለብጠው ነበር፥ በሦስቱም ዙሪያ የዓይነ ርግብ መስኮቶች ነበሩ። መቅደሱም በመድረኩ አንጻር ከመሬት ጀምሮ እስከ መስኮቶቹ ድረስ በእንጨት ተለብጦ ነበር፤ መስኮቶቹም የዓይነ ርግብ ነበሩ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቤቱ መግቢያዎች፥ ጠባቦቹ መስኮቶች፥ በዙሪያቸው የነበሩ ሦስት መተላለፊያዎች፥ የቤቱ መግቢያ ዙሪያውን ከመሬት ጀምሮ እስከ መስኮቶቹ ድረስ በእንጨት ተለብጦ ነበር፤ መስኮቶቹም የተሸፈኑ ነበሩ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዉይግያፐ ቢደ፥ ማስኮተቱዋ ጋካናዉ፥ ምን ሌጸት ኡቴዳ፤ ማስኮተቱካ ምን ሌጸት ኡቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) wuyggiyaappe biide, maskkootetuwaa gakkanaw, mitsan lees'etti utteedda; maskkootetuukka mitsan lees'etti utteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) wuygeppe biidi maskooteta gakkanaas, miththan licetti uttides; maskootetikka miththan licetti uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዉይጌፔ ቢዲ ማስኮቴታ ጋካናስ፥ ሚን ሊጬቲ ኡቲዴስ፤ ማስኮቴቲካ ሚን ሊጬቲ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዉይገፐ ብድ፥ ማስኮተታ ጋካናዉ ደእያ በሳይ ምን ልጨትድ ኡትስ፤ ማስኮተትካ ምን ልጨትድ ኡትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) wuygepe bidi, maskooteta gakanaw de7iya bessay mithan licetidi uttis; maskootetika mithan licetidi uttidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም መድረኮቹና ጠበብ ያሉት መስኮቶች፣ በሦስቱም ዙሪያ ያሉት መተላለፊያዎች፣ ከመድረኩ በላይና ራሱ መድረኩም ጭምር ሁሉም በዕንጨት ተለብዶ ነበር። ወለሉ፣ እስከ መስኮቶቹ ያለው ግንብና መስኮቶቹ ተለብደዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሦስቱም ወደ ውስጥ ገባ ያሉ በዙሪያቸው ክፈፍ ያሉአቸው መስኮቶች ነበሩአቸው፤ ግድግዳዎቻቸውም ከወለሉ እስከ መስኮቶቹ ድረስ በእንጨት የተለበዱ ነበሩ፤ የመስኮቶቹ መዝጊያዎችም በዚሁ የተሠሩ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መድረኻትን እቲ ብሽቦ እተሰርሐ መሳዅትን፥ እቲ ኣብ ዙርያ እተን ሰለስተ ደብርታት ዘሎ መተሓላለፍን፥ ኣንፃር እቲ ልዳት፥ ካብ ምድሪ ጀሚሩ ኽሳዕ እቲ መሳዅቲ ድማ ኽዱን ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 መድረኻትን እቲ ብሽቦ እተገብረ መሳዂትን እቲ ኣብ ዙርያ እተን ሰለስተ ደርብታት ዘሎ መተሓላለፍን ኣንጻር እቲ ልዳት፡ ካብ ምድሪ ጀሚሩ ኽሳዕ እቲ መሳዂቲ ብዙርያኡ ብሉሕ ተኸዲኑ እዩ፡ እቲ መሳዂቲ ድማ ክዱን እዩ።