Ezekiel 40:49 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንውሓት እቲ ኣዳራሽ ዕስራ እመት፡ ስፍሓቱ ድማ ዓሰርተው ሓደ እመት ነበረ። ናብቲ ዝድይብሉ መደያይቦ ድማ ኣምጽኣኒ፣ ኣብ ጥቓ እቲ ማዕጾታት ድማ ሓደ ብሓደ ሸነኽ ሓደ ድማ በቲ ካልእ ሸነኽ ኣዕኑድ ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የደጀ ሰላ​ሙም ርዝ​መት ሃያ ክንድ፥ ወር​ዱም ዐሥራ ሁለት ክንድ ነበረ፥ ወደ እር​ሱም የሚ​ያ​ደ​ርሱ ዐሥር ደረ​ጃ​ዎች ነበሩ፤ አንድ በዚህ ወገን፥ አን​ድም በዚያ ወገን ሆነው በመ​ቃ​ኖቹ አጠ​ገብ የግ​ንብ አዕ​ማድ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የደጀ ሰላሙም ርዝመት ሀያ ክንድ ወርዱም አሥራ ሁለት ክንድ ነበረ፥ ወደ እርሱም የሚያደርሱ አሥር ደረጃዎች ነበሩ፤ አንድ በዚህ ወገን አንድም በዚያ ወገን ሆነው በመቃኖቹ አጠገብ የግንብ አዕማድ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የመተላለፊያው ርዝመት ሀያ ክንድ፥ ወርዱ ደግሞ ዐሥራ አንድ ክንድ ነበረ፤ ወደ እርሱም የሚያደርሱ ደረጃዎች ነበሩ፤ አንድ በዚህ ወገን አንድ በዚያ ወገን ሆነው በመቃኖቹ አጠገብ የግንብ አዕማድ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባራንዳ አዱሳተይ 20 ዋ፤ ጎምፓይካ 12 ዋ። ያ ጋያ 10 ደቱ ደኢኖ። ገልያሳን ኡሸቻናነ ሀድርሳና ኤቄዳ ላኡ ቱቀቱ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Baranddaa adusatetsay 20 wad'aa; gomppaykka 12 wad'aa. Yaa gatsiyaa 10 detsatuu de'iino. Geliyaasan ushechchannanne haddirssana ek'k'eedda laa"u tuuk'etuu de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daaranchcha adussateththay 20 wadha; aahoteththaykka 12 wadha. Hee gaththiza tammu dhekkati deettes. Gelizason ushachcharanne hadirsara eqqida nam7u tuuqeti deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳራንቻ ኣዱሳቴይ 20 ዋ፤ ኣሆቴይካ 12 ዋ። ሄ ጋዛ ታሙ ካቲ ዴቴስ። ጌሊዛሶን ኡሻቻራኔ ሃዲርሳራ ኤቂዳ ናምኡ ቱቄቲ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባራንዳ አዱሳተይ ላታሙ ዋ፤ ጎምፓይ ታሙ ዋ። ያ ጋያ ታሙ ደት ደኦሶና። ገልያ በሳን ኡሻቻራነ ሀድርሳራ ኤቅዳ ናምኡ ቱቀት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Barandaa adussatethay laatamu wadha; gompay tammu wadha. Yaa gathiya tammu dethati de7oosona. Geliya bessan ushacharanne haddirsara eqida nam7u tuuqeti de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የመተላለፊያው በረንዳ ርዝመት ሃያ ክንድ፣ ከፊት እስከ ኋላ ያለውም ወርድ ዐሥራ ሁለት ክንድ ነበር። ወደ ቤተ መቅደሱም የሚያደርሱ ዐሥር ደረጃዎች የነበሩ ሲሆን፣ በየዐምዱም ጐንና ጐን ምሰሶዎች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የመግቢያው ክፍል ርዝመት ኻያ ክንድ፥ ወርዱ ዐሥራ ሁለት ክንድ ነበር፤ ዐሥር የመወጣጫ ደረጃዎቹም ወደዚያ ያደርሱ ነበር፤ በሁለቱ መወጣጫ ደረጃዎች ጐን ዐምዶች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምንዋሕ እታ ገበላ ዕስራ እመት፥ ወርዳ ኸዓ ዓሰርተ ሓደ እመት ነበረ፤ በቲ ደረጃታት ድማ ይድይብዋ ነበሩ፤ ኣብ ጥቓ እቲ ኣዕምዲ ተዛነብ ከዓ ሓደ በቱይ፥ ሓደውን በቱይ ኣዕምዲ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ምንዋሕ እታ ገበላ ዕስራ እመት፡ ወርዲ ኸኣ ዓሰርተው ሓደ እመት እዩ፡ በቲ ደረጃታት ድማ ይድይብዋ ነበሩ። ኣብ ጥቓ እቲ ኣዕኑድ ሰቕሰቕ ከኣ ሓደ በዚ፡ ሓደውን በቲ ኣዕኑድ ኣሎ።