Ezekiel 40:48 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ኣዳራሽ እታ ቤት ኣምጺኡኒ፡ ነፍሲ ወከፍ ማዕጾ እቲ ኣዳራሽ ዓቀነ፡ ብሓደ ሸነኽ ሓሙሽተ እመት፡ በቲ ኻልእ ሸነኽ ድማ ሓሙሽተ እመት። ስፍሓት እቲ ደገ ድማ ብሓደ ሸነኽ ሰለስተ እመት፡ በቲ ኻልእ ሸነኽ ድማ ሰለስተ እመት ነበረ። ላስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ቤቱም ደጀ ሰላም አመ​ጣኝ፤ የደጀ ሰላ​ሙ​ንም የግ​ንብ አዕ​ማድ ወርድ በዚህ ወገን አም​ስት ክንድ፤ በዚ​ያም ወገን አም​ስት ክንድ አድ​ርጎ ለካ፤ የበ​ሩም ወርድ ዐሥራ አራት ክንድ ነበረ፤ በበ​ሩም በዚህ ወገ​ንና በዚያ ወገን የነ​በ​ሩት ግን​ቦች ሦስት ሦስት ክንድ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ቤቱም ደጀ ሰላም አመጣኝ፥ የደጀ ሰላሙንም የግንብ አዕማድ ወርድ በዚህ ወገን አምስት ክንድ በዚያም ወገን አምስት ክንድ አድርጎ ለካ፤ የበሩም ወርድ አሥራ አራት ክንድ ነበረ፥ በበሩም በዚህ ወገንና በዚያ ወገን የነበሩት ግንቦች ሦስት ሦስት ክንድ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ቤቱም መተላለፊያ አገባኝ፥ የመተላለፊያውንም የግንብ አዕማድ ወርድ በዚህ ወገን አምስት ክንድ በዚያም ወገን አምስት ክንድ አድርጎ ለካ፤ የበሩም ወርድ ዐሥራ አራት ክንድ ነበረ፤ በበሩም በዚህ ወገንና በዚያ ወገን የነበሩት ግንቦች ሦስት ሦስት ክንድ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ እ ታና ጌሻ ጎልያ ባራንዳ አፌዳ። ባራንዳ ገልያ ቆስለ ልክና ጌሳይ 5 ዋ፤ ጎምፓይካ 14 ዋ። ሀድርሳናነ ኡሸቻና ደእያ ጎዳቱዋ ኦርዶተይ ሄዙ ሄዙ ዋ ግዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, I taana Geeshsha Golliyaa baranddaa afeeda. Baranddaa geliyaa k'osiletsaa likkina geesay 5 wad'aa; gomppaykka 14 wad'aa. Haddirssananne ushechchanna de'iyaa godatuwaa orddotetsay heezzu heezzu wad'aa gideedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye izi tana Xoossa Keeththaa daaranchcha efides. Daaranchchaa gelizason diza qosilaththaa mizaanin dhoqqateththay 5 wadha; aahoteththaykka 14 wadha. Hadirsaranne ushachchara diza godata ordeteththay heedzdzu heedzdzu wadha gidides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢዚ ታና ጾሳ ኬ ዳራንቻ ኤፊዴስ። ዳራንቻ ጌሊዛሶን ዲዛ ቆሲላ ሚዛኒን ቃቴይ 5 ዋ፤ ኣሆቴይካ 14 ዋ። ሃዲርሳራኔ ኡሻቻራ ዲዛ ጎዳታ ኦርዴቴይ ሄ ሄ ዋ ጊዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ታና ፆሳ ኬ ባራንዳኮ ኤፍስ። ባራንዳ ገልያ በሳን ኤቅዳ ጎባነታ ዋን፥ አዱሳተይ እቻሹ ዋ፤ ዳልጋተይ ታማነ ኦይዱ ዋ። ሀድርሳራነ ኡሻቻራ ደእያ ጎዳታ ኦርደተይ ሄ ዋ ግድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I tana Xoossa keetha barandaako efis. Barandaa geliya bessan eqida gobaneta13 wadhin, adussatethay ichashu wadha; dalgatethay tammanne oyddu wadha. Haddirsaranne ushachara de7iya godata ordetethay heedzu wadha gidis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ቤተ መቅደሱም መተላለፊያ በረንዳ አመጣኝ፤ የመተላለፊያ በረንዳዎቹን ዐምዶች ለካ፤ በአንዱ በኩል አምስት ክንድ በሌላውም እንዲሁ አምስት ክንድ ነበር። የመግቢያው በር ርዝመት ዐሥራ አራት ክንድ ሲሆን፣ ወጣ ወጣ ያሉት ግንቦች ስፋት በአንዱ በኩል ሦስት ክንድ፣ በሌላውም እንዲሁ ሦስት ክንድ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያ በኋላ ወደ ቤተ መቅደሱ መግቢያ ክፍል አመጣኝ፤ የመግቢያው ክፍል የግድግዳውም ዐምዶች ሲለካ የሁለቱም ትይዩ አምስት ክንድ ሆኖ አገኘው፤ የመግቢያውም ወርድ ዐሥራ አራት ክንድ ነበር፤ የመግቢያውም ግድግዳ ውፍረት በሁለቱም በኩል ሦስት ሦስት ክንድ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ገበላ እታ ቤት ከዓ ወሰደኒ፤ ነቲ ኣዕምዲ ተዛነብ እታ ገበላ ድማ ኣመቶ፤ ሓሙሽተ እመት በዙይ፥ ሓሙሽተ እመትውን በቱይ ነበረ፤ ወርዲ እታ ደገ ኸዓ ሰለስተ እመት በዙይ፥ ሰለስተ እመት በቱይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ገበላ እታ ቤት ከኣ ወሰደኒ፡ ነቲ ኣዕኑድ ሰቕሰቕ እታ ገበላ ድማ ኣመቶ፡ ሓሙሽተ እመት በዚ፡ ሓሙሽተ እመትውን በቲ እዩ። ወርዲ እታ ደገ ኸኣ ሰለስተ እመት በዚ፡ ሰለስተ እመት በቲ እዩ።